የውሎአችን መልክ ምን ይመስላል?
..........።።።።........
የት?
ቦታው ላይ እኛ እናስፈልጋለን?
ቦታውስ ለእኛ ያስፈልገናል?
..........።።።........
እንዴት?
አስተውለናል?
ዘንግተናል?
.........።።።.....
ከማን ጋር?
ውሎአችንን ለሚካፈለን ሰው የደስታ ምንጭ ሆነናል?
ምንስ ተረዳን?
ምን ረዳን? አስረዳን?
አድምጠናል?
አስረድተናል?
...........።።።።......
በምን መንገድ?
በመልካም?
በተንኮል?
በየዋህነት?
በክፋት?
..........።።።።።.....
የምሽታችንስ መልክ ምን ይመስላል?
በምንስ ያልፋል?
በቁም ነገር?
በፌዝ?
በምስጋና?
በማማረር?
ራስን ይበልጥ በማወቅ?
ራስን በመርሳት?
.......።።።.....
ማለዳችንስ ምን አይነት ነው?
ከጠዋት ወገግታ የፈካ ዝግጁነት አለን?
............።።።።........
ዛሬ ውስጣችን ምን ይሰራል?
እምነት?
ተስፋ?
ፍቅር?
.............።።።።........
ዛሬ ከትላንት በምን ይሻላል?
በእቅዳችን?
በጥረታችን?
በውጤታችን?
😊😊ሰናይ ጊዜ ቤተሰብ😊😊
@beyoubegoodbehappy
..........።።።።........
የት?
ቦታው ላይ እኛ እናስፈልጋለን?
ቦታውስ ለእኛ ያስፈልገናል?
..........።።።........
እንዴት?
አስተውለናል?
ዘንግተናል?
.........።።።.....
ከማን ጋር?
ውሎአችንን ለሚካፈለን ሰው የደስታ ምንጭ ሆነናል?
ምንስ ተረዳን?
ምን ረዳን? አስረዳን?
አድምጠናል?
አስረድተናል?
...........።።።።......
በምን መንገድ?
በመልካም?
በተንኮል?
በየዋህነት?
በክፋት?
..........።።።።።.....
የምሽታችንስ መልክ ምን ይመስላል?
በምንስ ያልፋል?
በቁም ነገር?
በፌዝ?
በምስጋና?
በማማረር?
ራስን ይበልጥ በማወቅ?
ራስን በመርሳት?
.......።።።.....
ማለዳችንስ ምን አይነት ነው?
ከጠዋት ወገግታ የፈካ ዝግጁነት አለን?
............።።።።........
ዛሬ ውስጣችን ምን ይሰራል?
እምነት?
ተስፋ?
ፍቅር?
.............።።።።........
ዛሬ ከትላንት በምን ይሻላል?
በእቅዳችን?
በጥረታችን?
በውጤታችን?
😊😊ሰናይ ጊዜ ቤተሰብ😊😊
@beyoubegoodbehappy