Seed የሰጡትን Token እጥፎ አያረጉ ነው።ምክንያቱ ደግሞ አንዳንድ ሰዎች የሰሩቱን ያህል ወይም ማግኘት ያለባቸውን ሳያገኙ ስለቀሩ ነው።
ለኤርድሮፑ ብቁ ለመሆን እነዚህን መስፈርቶች ማሟለት እንዳለበት ተናግረዋል!!
አንደኛ
●"🌱SEED"ይህን ምልክት በቴሌግራም ስሙ ላይ ማኖር።
●በSeed መተግበሪያ ዉስጥ የተሰጡትን ታስኮች ከጃንዋሪ 15 በፊት ማጠናቀቅ።
ሁለተኛ
●የSeed NFT Connect ያደረጉት ዋሌት ላይ መኖር አለበት።
●የTon ወይም የStar ግብይት መፈፀም አለበት።
እነዚህን ተግባሮች ያልፈፀመ ለኤርድሮፑ ብቁ እንደማይሆን ተናግረዋል።እነዚህን ተግባራት ሳይፈፅም በስህተት ከኤርድሮፑ ተካፋይ የሆነም ካለ እንደሚቀንሱ ተናግረዋል።
እስኪ Cheak አርጉ የናንተን
✨SHARE ||
@BIRTAT_CRYPTO✨SHARE ||
@BIRTAT_CRYPTO