CHELSEA FC PRIDE OF LONDON ™


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


🔵Hi the blues
➢Updated Transfer news
➢Match highlights
➢Press Conferences
➢Player's wallpapers
And more info...in English
@ChelseaPOL
For Any questions👇
@Kira_4ever
For Comments
@ChelseaPOLBot
👪And Join our GROUP to discuss your thoughts👇
@Chelsea_POL

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


5+5×5-5 = ?


Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ
በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት
see more....


🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹




የ FA CUP 4ተኛ ዙር ጨዋታዎች ድልድል ይህን ይመስላል

@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


ዩናይትድ ወደ ቀጣይ ዙር አለፈ


3ተኛ ዙር የእንግሊዝ FACUP ተጠባቂ ጨዋታ !

          👉 FULL TIME ⏱

አርሰናል 1⃣ - 1⃣ ማን.ዩናይትድ
#ማጋሌሽ '63⚽️      #ፈርናዴዝ '52⚽️

@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


እንግሊዛዊው የማርሴ ኮከብ እና የ ቀድሞ የ ዩናይትድ ተጫዋች ሜሰን ግሪንውድ የፈረንሳይ ሊግ 1 የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

17 game
11 goal
3 assist


@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


ናፖሊዎች ራሽፎርድን የዝውውር ኢላማቸው ሊያደርጉት ይችላሉ ።


ናፖሊዎች የማንቸስተር ዩናይትዱን እንግሊዛዊ የ27 አመቱን አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ኢላማ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

✍  [ Mirror ]



@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


ጃክ ግሬሊሽ የመጀመሪያውን ጎል ከአንድ አመት በኋላ ትናንት አስቆጥሯል።


ግሬሊሽ በ49ኛው ደቂቃ ላይ ጥፋት ከተፈፀመበት በኋላ ፍፁም ቅጣቱን  ወደ ጎልነት ቀይሮታል ። ጃክ ግሪሊሽ ጎል ሲያስቆጥር ግን ከተጠባባቂ ወንበር ላይ የነበሩት የቡድኑ አጋሮቹ እየሳቁበት ነበር ።


ይህ እንግሊዛዊው ተጫዋች ለመጨረሻ ጊዜ ጎል ያስቆጠረው በታህሳስ 16 ቀን 2023 ከክሪስታል ፓላስ ላይ ሲሆን ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ወደ ቀደመ አቃሙ ለመመለስ ብርቱ ትግል ሲያደርግ ነበር ።


@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


አርሰናል የዛሬው ጨዋታ ላይ ለብሰውት የሚገቡት ማሊያ

@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


🔴🇮🇹 ፌዴሪኮ ቺሳ የሊቨርፑል የመጀመሪያውን ጎል አስቆጠረ። 1️⃣✨

@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ 3ኛ ዙር ጨዋታ ! 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿

            ⌚️| 90'

      ሊቨርፑል 3-0 አክሪንግተን

#ጆታ 29'
#ትሬንት_አሌክሳንደር_አርኖልድ 45'
#ጄደን_ዳንስ 76'
#ኪዬዛ 90'

 🏟 | አንፊልድ ሮድ ስታድየም


🏆 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሶስተኛ ዙር ጨዋታ !

⏰ ተጀመረ

ሊቨርፑል 2-0 አክሪንግተን
⚽ #ጆታ 30'
⚽ #አርኖልድ 45'

🏟 አንፊልድ ሮድ

@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


🏆 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሶስተኛ ዙር ጨዋታ !

⏰ እረፍት

ሊቨርፑል 2-0 አክሪንግተን
⚽ #ጆታ 30'
⚽ #አርኖልድ 45'

🏟 አንፊልድ ሮድ

@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


🏆 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሶስተኛ ዙር ጨዋታ !

                ⏰ 22'

          ሊቨርፑል 0-0 አክሪንግተን

🏟 አንፊልድ ሮድ

@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


🏆 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሶስተኛ ዙር ጨዋታ !

⏰ 7

ሊቨርፑል 0-0 አክሪንግተን

🏟 አንፊልድ ሮድ

@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


FA CUP❌

የአርሰናል ውድድር ባለ 14 ጊዜ የዋንጫው ባለቤት ✅


@EPL_SOCCER_ETHIOPA


OFFICAIL : ኤቨርተኖች ሞይስን ለሁለተኛ ጊዜ አሰልጣኝ
                   አድርገው ሾሙ


@EPL_SOCCER_ETHIOPIA
@EPL_SOCCER_ETHIOPIA


#𝗕𝗔𝗔𝗚𝗛𝗜 𝟰
𝗕𝗢𝗢𝗠💥ተሰርቆ ወጣ በትርጉም ፊልሙን ለማግኘት አሁኑኑ JOin በል👇
https://t.me/+4H6byrJ-0n9kOTc0
https://t.me/+4H6byrJ-0n9kOTc0

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.