TGStat
TGStat
Qidiruv uchun matnni kiriting
Ilg‘or kanal qidiruvi
  • flag Uzbek
    Sayt tili
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Saytga kirish
  • Katalog
    Kanal va guruhlar katalogi Kanallar qidiruvi
    Kanal/guruh qo‘shish
  • Reytinglar
    Kanallar reytingi Guruhlar reytingi Postlar reytingi
    Brendlar va shaxslar reytingi
  • Analitika
  • Postlarda qidiruv
  • Telegram'ni kuzatish
መስጅደ ነስር {ችሮ}

20 Sep 2023, 08:33

Telegram'da ochish Ulashish Shikoyat qilish

020-Taha
23:34
🔴➢ አቦ ሳትወሳወስ ፀጥ ብለህ ሌሎች ድምፆችን ዘጋግተህ ከልብህ ስማው... ❗️
---
🔴➢ ነቢ ሙሳና"عليه السلام " ፊርዓውን የሚያደርጉት ትንቅንቅ ድቅንንንን ይልብኛል ።

👉 ቁርአን ብርሐን ነው
👉ቁርአን መመሪያችን ነው
👉 ቁርአን የልብ ፈውስ ነው
👉ቁርአን ለአካልም መድኃኒት ነው
👉ቁርአን የጀነትን መንገድ ነው
👉ቁርአን ከاللهጋ የሚያገናኝ ነው
👉በቁርአን የሞተ ልብ ህይወት ይዘራል
👉በቁርአን የጠመመ ልብ ይቀናል.
👉 በቁርአን የከፋው ሁሉ ይደሰታል
👉 በቁርአን ጭርታ ይወገዳል
👉በቁርአን ሸይጧን ይቃጠላል
👉በቁርአን ጥላት ሁሉ ይረታል..
----
🔴➢ ቁርአን ተፈስሮ ተመንዝሮ ተዘርዝሮ የማያልይቅ እምቅ የዒልምን ሐብት ያጨቀ ድንቅ የالله ንግግር ነው ።

➢ ተቀርቶ አይሰለች
➢ተሰምቶ አይጠገብ
ፈጥረተ አለምን የምትቃኝበት ስለ ደጋጎቹ ሰምተህ ልብህን የምታለሰልስበት ፣ ቃል ኪዳኑን ሰምተህ ተስፋህን የምታለመልምበት ፣ የመጥፎዎችን ውድቀት አንብበህ የምትጠነቀቅበት ፣ ስለጀነት አንብበህ የምትናፍቅበት ፣ ስለ الله ባህሪ አንብበህ የጌታህን ውደታ የምትጨምርበት ድንቅና ቢጤ የለሽ መፅሐፍ ነው ።
----
👉 ኢማሙ ሻፊዒይ በረመዳን ብቻ 60 ጊዜ የሚያኸትሙት ወደው መሰለህ ጣፍጧቸው ነው ኮ ደህኔ... ❗️
---
➢ለቁርአን ቸልተኛ መሆን የበሽታ ሁሉ ከባዱ በሽታ ነውና እኔም አንተም በዱዓ እንልፋ ።

🔴➢ ጆሮህ ከቁርአን ይልቅ ለሙዚቃ ከሆነ አይንህ ለቁርአን ሳይሆን ለሙዚቃ ካለቀሰ አንተ ወፍራም ሰይጣን ነህ።https://t.me/chero_msgdelneser

292 0 3
Katalog
Kanal va guruhlar katalogi Kanallar to‘plamlari Kanallar qidiruvi Kanal/guruh qo‘shish
Reytinglar
Telegram-kanallar reytingi Telegram-guruhlar reytingi Postlar reytingi Brendlar va shaxslar reytingi
API
Statistika API'si Postlar qidiruvi API'si API Callback
Kanallarimiz
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
O‘qish
Blogimiz Telegram tadqiqoti 2019 Telegram tadqiqoti 2021 Telegram tadqiqoti 2023
Kontaktlar
Qo‘llab-quvvatlash Email Vakansiyalar
Har xil narsalar
Foydalanuvchi shartnomasi Maxfiylik siyosati Ommaviy oferta
Botlarimiz
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot