#ያሬድ_ነጉ_ታክሲ_ተጠቃሚ_ቢሆን!
የቀኔ ጅማሬ
የሰልፉ እርዝማኔ
የግፋችን ፅዋ
ይደርሳል ምፅዋ!
ለማን ይነገራል የድካሙን ነገር
ዝርዝር ሳንቲም ይዤ ስጠብቅሽ ነበር!
የጠበኩሽ ታክሲ ብትቀሪብኝም
ምንም ብንራራቅ ችግሬ አይጠፋሽም!
ድንገት ቢለያዬን ሞሎቶብኝ ወንበሩ
አይቀርም አንድ ቀን ማዘኑ ሹፌሩ
አይቀርም አንድ ቀን ማዘኑ ሹፌሩ!
ስንቱን አሳለፈነው በምሽቱ
ስንቱን አሳለፍነው በጠራራ
የገባው ሰው ይላል አይ መከራ!
አይ- አይ መከራ
አይ- አይ መከራ!
የከፋው ሰው ተጓዥ ሯጭ ነው በራሪ
ላንቺም ለኔም መጣ ሰልፍ አስተባባሪ
ተራ ካልደረሰኝ ከጨከኑ እነሱ
ትኬቱን ልቁረጠው ሳይሞላብኝ ባሱ!
ስንቱን አሳለፈነው በምሽቱ
ስንቱን አሳለፍነው በጠራራ
የገባው ሰው ይላል አይ መከራ!
አይ- አይ መከራ
አይ- አይ መከራ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@crazy_pic_competition
የቀኔ ጅማሬ
የሰልፉ እርዝማኔ
የግፋችን ፅዋ
ይደርሳል ምፅዋ!
ለማን ይነገራል የድካሙን ነገር
ዝርዝር ሳንቲም ይዤ ስጠብቅሽ ነበር!
የጠበኩሽ ታክሲ ብትቀሪብኝም
ምንም ብንራራቅ ችግሬ አይጠፋሽም!
ድንገት ቢለያዬን ሞሎቶብኝ ወንበሩ
አይቀርም አንድ ቀን ማዘኑ ሹፌሩ
አይቀርም አንድ ቀን ማዘኑ ሹፌሩ!
ስንቱን አሳለፈነው በምሽቱ
ስንቱን አሳለፍነው በጠራራ
የገባው ሰው ይላል አይ መከራ!
አይ- አይ መከራ
አይ- አይ መከራ!
የከፋው ሰው ተጓዥ ሯጭ ነው በራሪ
ላንቺም ለኔም መጣ ሰልፍ አስተባባሪ
ተራ ካልደረሰኝ ከጨከኑ እነሱ
ትኬቱን ልቁረጠው ሳይሞላብኝ ባሱ!
ስንቱን አሳለፈነው በምሽቱ
ስንቱን አሳለፍነው በጠራራ
የገባው ሰው ይላል አይ መከራ!
አይ- አይ መከራ
አይ- አይ መከራ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@crazy_pic_competition