أبو رشدة محمد أول شاشمني dan repost
بسم الله ارحمن ارحيم
👉 #አሽራር👈
👇
እኛ ሀቅ ላይ ነን ስትል እንዳልነበር
ጉራ እና ፉከራህ መና ሆኖ ሲቀር
በኩራት ተሞልተህ ያኔ እንደላናፋህ
አሁን ብትፈለግ መደበቂያው ጠፋህ
ቅስምህ ተሰባብሮ ዛሬ አንገትህን ደፋህ
ሀቅ ላይ ነን ስትል እንዳልነበር ያኔ
ታድያ የት አረግከው ያንን ሁሉ ወኔ
ያ #አመዱ ወንድምህ ልብ ወለድ ፀሀፊው
የፊልም አክተራችሁ ጀማል ላይ ቀጣፊው
እስቲ የት ነው የገባው ፉርቃን ላይ ለፍላፊው
#አመዱ በፃፈው ባዘጋጀው ፊልም
ጀማልን ለመጣል ሌትተቀን ስታልም
ግራ በተጋባው በአመዱ ልብ ወለድ
አንተስ መስሎህ ነበር ጀማል የሚዋረድ
በያን በያን ሲሉ በየ መሳጂዱ
ደራሲ አድርገውት ጃሂሉን #አመዱ
የቅጥፈትን ናዳ ጀማል ላይ ሲያወርዱ
الله
ን አይፈሩም? በዲን ሲነግዱ
እንዳልተመረቀ በፉርቃን ፊልማቸው
ቦታው ተጨናንቆ በዝቶ ታዳሚያቸው
ለጊዜው ቢመስልም ቢበዛም ታዳሚ
ያቺ 20 ደቂቃ ነበረች አውዳሚ
እንገልፃለን ሲሉ በደሊል በሁጃ
#በኸምር #በዚና #በጃሱስ ፍረጃ
ስም ማጠልሸት ይዘው ያላንዳች ማስረጃ
እውነት እንደሆነ እስቲ አምጡ መረጃ
ፈቀቅ እኮ አይልም ባጢል አንድ እርምጃ
ጀማል ስንቱን አሉህ ጠጪ ነው ሰካራም
የወደቀው #አሽራር ፊልማቸው አልሰራም
እየጠበቁህ ነው ሼኾቹ ቁጭ ብለው
ባጢልህ ግልፅ ወጣ አሁን ምን ልትል ነው
👇👇👇👇👇👇
👉 #አሽራር👈
👇
እኛ ሀቅ ላይ ነን ስትል እንዳልነበር
ጉራ እና ፉከራህ መና ሆኖ ሲቀር
በኩራት ተሞልተህ ያኔ እንደላናፋህ
አሁን ብትፈለግ መደበቂያው ጠፋህ
ቅስምህ ተሰባብሮ ዛሬ አንገትህን ደፋህ
ሀቅ ላይ ነን ስትል እንዳልነበር ያኔ
ታድያ የት አረግከው ያንን ሁሉ ወኔ
ያ #አመዱ ወንድምህ ልብ ወለድ ፀሀፊው
የፊልም አክተራችሁ ጀማል ላይ ቀጣፊው
እስቲ የት ነው የገባው ፉርቃን ላይ ለፍላፊው
#አመዱ በፃፈው ባዘጋጀው ፊልም
ጀማልን ለመጣል ሌትተቀን ስታልም
ግራ በተጋባው በአመዱ ልብ ወለድ
አንተስ መስሎህ ነበር ጀማል የሚዋረድ
በያን በያን ሲሉ በየ መሳጂዱ
ደራሲ አድርገውት ጃሂሉን #አመዱ
የቅጥፈትን ናዳ ጀማል ላይ ሲያወርዱ
الله
ን አይፈሩም? በዲን ሲነግዱ
እንዳልተመረቀ በፉርቃን ፊልማቸው
ቦታው ተጨናንቆ በዝቶ ታዳሚያቸው
ለጊዜው ቢመስልም ቢበዛም ታዳሚ
ያቺ 20 ደቂቃ ነበረች አውዳሚ
እንገልፃለን ሲሉ በደሊል በሁጃ
#በኸምር #በዚና #በጃሱስ ፍረጃ
ስም ማጠልሸት ይዘው ያላንዳች ማስረጃ
እውነት እንደሆነ እስቲ አምጡ መረጃ
ፈቀቅ እኮ አይልም ባጢል አንድ እርምጃ
ጀማል ስንቱን አሉህ ጠጪ ነው ሰካራም
የወደቀው #አሽራር ፊልማቸው አልሰራም
እየጠበቁህ ነው ሼኾቹ ቁጭ ብለው
ባጢልህ ግልፅ ወጣ አሁን ምን ልትል ነው
👇👇👇👇👇👇