የአቡ አብዱረህማን ሀሰን ደርሶች መልቀቂያ ግሩፕ dan repost
🍇ውዱ አስተማሪያችንና መካሪያችን አቡ የህያ ከማል حفظه الله እንዲህ አለ
🍒 ነጃ መውጣት የፈለገ ምላሱን በደንብ አርጎ ይያዝ ምላሱን በደንብ ይጠብቅ 🍒
🍡 ምላሳቻንን እንዳገኘን ነው የምንናገርበት ወይስ ሚዛናዊ የሆነ ንግግርና ሀቅ ነው የምንናገርበት ⁉️
ሁላችንም ራሳችንን እንጠይቅ ምላሳችንን በመጠበቅ ላይ እንጠናከር
ብዙ ሰዎችን ለክስረትና ለጥፋት የሚዳርገው ዋነኛው ምላስ ነው
🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
ሷሊህ🖍