💬የዕለቱ መልዕክቴ...
يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا
«ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ፡፡"
የምንልበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ከማን ጋር እንደምንውል እናስብ!
አብረሃቸው / አብረሻቸው የምትውላቸው/ የምትውያቸው ጓደኞችህ/ሽ ያንተን /ቺን ማንነት ይወስናሉና ጥሩ አኼራህን /ሽን የምያስታውስህ/ሽ ጓደኛ ምረጥ/ጭ!!
https://t.me/daewabeficheselale