💎💎💎
አቡ ሁረይራ [رضي الله عنه ] እንዳስተላለፉት
ነቢዩ [صلى الله عليه وسلم] ይህን ተናግረዋል፡-
“ኃያሉና የተከበረው አላህ እንዲህ ይላል፡- “በትንሳኤ ቀን እኔ ጠላት የምሆንባቸው ሦስት ወገኖች አሉ፡፡ በእኔ ስም ቃል ገብቶ ያፈረሰ ሰው፣ አንድን ነፃ የሆነ ሰው ሸጦ ዋጋውን የበላ እና ሠራተኛ ቀጥሮ ከእሱ የሚፈልገውን በሙሉ ከተቀበለ በኋላ ደመወዙን ያልሰጠ ሰው፡፡”
ቡኻሪ፣ ኢብኑ ማጀህና አህመድ ዘግበውታል
✍️ የቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ⤵️⤵️
╭─┅───══───┅─╮
https://t.me/daewabeficheselale
https://t.me/daewabeficheselale
╰─┅───══───┅─╯
⤴️⤴️ሸር &ጆይን ይበሉ⤴️⤴️