////🌹አቤት የላጤ ኑሮ🌹\\\
🌹 ደስታ የለም ሳቅ ከላጤዎች ቤት
🌹 መተከዝ ብቻ ነዉ ሁሌም ብቸኝነት
🌹 ቤታቸዉ አያምር የለዉም ፅዳት
🌹እቃዉ አይታጠብ ከሳምንት ሳምንት
🌹ልብሳቸዉ ይቆያል ከወራት ወራት
🌹በጣም ይገርመኛል አየ ላጤነት
🌹 ተዉ አረ አትሰቃይ በብቸኝነት
🌹ሚስት ፈልግና ባይሆን ዲን ያላት
🌹ኒካህ አድርግና ከቤትህ አምጣት
🌹ንጉስ ብቻዉን መቼ ! ሳምርበት
🌹 ንግስቱን ከጎኑ ካላደረጋት
🌹ሲደክመዉ, ሲከፋዉ ነገሮች ሲከብድት
🌹 ንግስቴ ሆይ ብሎ ሀሳብ ሲያካፍላት
🌹አብሽር ጠንክር ብላ የምትሆነዉ ፅናት
🌹 ያለ እሷ አይሆንል በል ከጎንህ አምጣት
🌹 ቤትህን አድምቀዉ በልጆችህ እናት
🌹 ባይሆን አደራህን ተንከባከባት
🌹 ችግርኳን ቢኖር ቀስ ብለህ አስረዳት
🌹ጥፋትም ስታይ ብቻዋን ምከራት
🌹 በቁጣ በጩኸት እንዳትናገራት
🌹ላስተካክል ብለህ አደራ እንዳሰብራት
🌹 የረሱል አደራ ዉድ እንስት ናት
/ ///////////////|\\\\\\\\\\////
🌹✍️እህቴ አንቺ ደግሞ🌹✍️
🌹ሊጠይቅ ከመጣ አላህ በሚፈቅደዉ
🌹 ምን አለዉ አትበይ እህቴ እሸበይዉ
🌹በሰለፎች መንገድ ከሆነ መሔጃዉ
🌹እህቴ ልንገርሽ እሱ ሀብታም ነዉ
🌹የሚያስተዳድርሽ በሸሪኣዉ ነዉ
🌹 ቤትሽ የሚያብበዉ የማሸበርቀዉ
🌹አይደለም በንብረት በሱና ብቻ ነዉ
🌹 መተዳደሪያዉም ቁርአን ሀዲስ ነዉ
🌹ሞደል የሚያደርገዉ ሰለፎችን ነዉ
🌹 በፊትና ዘመን ሱናን ያጠበቀዉ
🌹ለዘለፋ ትችት ቦታ ለማይሰጠዉ
🌹ሀቅን ለማስፋፋት ሁሌም የሚለፋዉ
🌹 እህቴ ልንገርሽ እሱ ጀግና ነዉ
🌹በሁለቱም አለም ሀብታም እሱነዉ
🌹ታዳ ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለሽ
🌹 አደራ እህቴ እሱ ይሁን ምርጫሽ
🌹የዱኒያ ብልጭልጭ እንዳያታልልሽ
🌹ከሴቶቹ ሁሉ ምርጫዉ ካደረገሽ
🌹እሸ በይ እህቴ በሀላል ያኑርሽ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ላጤዎች አዉፍ በሉኝ ስድብ አይደለም እሸ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇👇👇👇👇ተቀላቀሉንን
t.me/Elafe_Tube
🌹 ደስታ የለም ሳቅ ከላጤዎች ቤት
🌹 መተከዝ ብቻ ነዉ ሁሌም ብቸኝነት
🌹 ቤታቸዉ አያምር የለዉም ፅዳት
🌹እቃዉ አይታጠብ ከሳምንት ሳምንት
🌹ልብሳቸዉ ይቆያል ከወራት ወራት
🌹በጣም ይገርመኛል አየ ላጤነት
🌹 ተዉ አረ አትሰቃይ በብቸኝነት
🌹ሚስት ፈልግና ባይሆን ዲን ያላት
🌹ኒካህ አድርግና ከቤትህ አምጣት
🌹ንጉስ ብቻዉን መቼ ! ሳምርበት
🌹 ንግስቱን ከጎኑ ካላደረጋት
🌹ሲደክመዉ, ሲከፋዉ ነገሮች ሲከብድት
🌹 ንግስቴ ሆይ ብሎ ሀሳብ ሲያካፍላት
🌹አብሽር ጠንክር ብላ የምትሆነዉ ፅናት
🌹 ያለ እሷ አይሆንል በል ከጎንህ አምጣት
🌹 ቤትህን አድምቀዉ በልጆችህ እናት
🌹 ባይሆን አደራህን ተንከባከባት
🌹 ችግርኳን ቢኖር ቀስ ብለህ አስረዳት
🌹ጥፋትም ስታይ ብቻዋን ምከራት
🌹 በቁጣ በጩኸት እንዳትናገራት
🌹ላስተካክል ብለህ አደራ እንዳሰብራት
🌹 የረሱል አደራ ዉድ እንስት ናት
/ ///////////////|\\\\\\\\\\////
🌹✍️እህቴ አንቺ ደግሞ🌹✍️
🌹ሊጠይቅ ከመጣ አላህ በሚፈቅደዉ
🌹 ምን አለዉ አትበይ እህቴ እሸበይዉ
🌹በሰለፎች መንገድ ከሆነ መሔጃዉ
🌹እህቴ ልንገርሽ እሱ ሀብታም ነዉ
🌹የሚያስተዳድርሽ በሸሪኣዉ ነዉ
🌹 ቤትሽ የሚያብበዉ የማሸበርቀዉ
🌹አይደለም በንብረት በሱና ብቻ ነዉ
🌹 መተዳደሪያዉም ቁርአን ሀዲስ ነዉ
🌹ሞደል የሚያደርገዉ ሰለፎችን ነዉ
🌹 በፊትና ዘመን ሱናን ያጠበቀዉ
🌹ለዘለፋ ትችት ቦታ ለማይሰጠዉ
🌹ሀቅን ለማስፋፋት ሁሌም የሚለፋዉ
🌹 እህቴ ልንገርሽ እሱ ጀግና ነዉ
🌹በሁለቱም አለም ሀብታም እሱነዉ
🌹ታዳ ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለሽ
🌹 አደራ እህቴ እሱ ይሁን ምርጫሽ
🌹የዱኒያ ብልጭልጭ እንዳያታልልሽ
🌹ከሴቶቹ ሁሉ ምርጫዉ ካደረገሽ
🌹እሸ በይ እህቴ በሀላል ያኑርሽ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ላጤዎች አዉፍ በሉኝ ስድብ አይደለም እሸ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇👇👇👇👇ተቀላቀሉንን
t.me/Elafe_Tube