#ለባጢል_ባለቤት_ልክ_ልኩን
#የሚነግሩማ_ያስፈልጉናል!!!
➩➪➚➪➚➩➩➪➶➩➪➩➧
بسم الله الرحمن الرحيم
إن الحمد لله نحمده ونستعينه ونستغفره، ونعوذ بالله من شرور أنفسنا وسيئات أعمالنا، من يهده الله فلا مضل له، ومن يضلل فلا هادي له، وأشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له، وأشهد أن محمداً عبده ورسوله، صلي الله عليه وعلى آله وأصحابه ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين وسلم تسليناً كثيراً.
أما بعد:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ السلام عليكم
✅✅ ورحمة الله
✅✅✅ وبركاته
==================>
ደስ አይልም ከሚባሉ ተግባራት መካከል የባጢል ሰዎች በሐቅ ሰወች ላይ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ማሰራጨታቸው ነው።
ለምሳሌ ያክልም፦
↪️ የቢድዓ ባለቤት በአህለሱና ላይ የሚያሰራጩት አሉባልታ
↪️ የሽርክ ባለቤት በተውሂድ ባለቤት ላይ የሚነዙት የውሸት ተረት ተረት እና
↪️ የኩፍር ባለቤቶች በአማኞች ላይ የሚደርጉት የማጠልሸት ስራ ደስ አይልም ከምንላቸው ሁኔታዎች ይመደባሉ።
➡️ #ነገር_ግን ለነዚህ አእምሮ እያላቸው መጠቀም ላቃታቸው ሰዎች ልክ ልካቸውን የሚነግራቸው ሲገኝ #ደስ ይላል።
➲ ለዛሬ የምንመለከተው ካፊሮች በሙስሊሞች ላይ ሲሉ የነበረውን የማንቋሸሽ ንግግርና እና #አጥጋቢ_ምላሽ ነው።
ይችን ስድብ ሰምታችሁ ታቃላችሁ? ⤵️
❌ ቂጥ አጣቢ ❌❌❌
ምናልባት እንደየአካባቢው ይለይ ይሆናል እንጂ ብዙ ካፊሮች ሙስሊሞችን ለማንቋሸሽ ሲሉ የሚጠቀሟት ስድብ ነች።
✅✅✅ #ደስ_የሚለው ነገር ለነዚህ ከሃዲያን መልሰው እንድሸማቀቁ አማኞች ደግሞ የስነ-ልቦና የበላይነት እንዲያገኙ በሚደርግ ግጥም አንድ ጀግና ሰው መልስ ሰጧቸው።
#አብረን_እንከታተል ⬇️
ይህ እስላም እያሉ ሰው ከማንገላታት፣
ይሻል ነበር ይልቅ አይቶ ልብ መግዛት።
✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️
ቂጥ አጣቢ እያሉ ሰው የሚያረግሱት፣
ኩስን ተለቅልቆ ወትፎ ይዞት፣
መግማት ይሻላልወይ ዳኢም መከርፋት
☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅
እጅግ ጥናት ይስጣት የሚያገቧት ሴት፣
ግም ለግም ነውና ምንም አይላት።
✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️
እንደሴት ይላሉ ቁጭ ብሎ መሽናት፣
መቆሙ ተሽሎ የውሾች ሀለት።
✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️
ለባጢል ባለቤት ሁሉ እንደዚህ
#እንገት_የሚያስደፋ
#የሚያሸማቅቅ
#ስርዓት_የሚያሲዝ
#ዲኑን_የሚጠብቅ
#ከሙስሊሙ_የሚከላከል
ጀግና ያስፈልገናል!!!
አላህ ያብዛልን!!!
ኧረ እኛንም ጀግኖች አላህ ያድርገን!!!
የከንቱ አላማ ባለቤቶችን የምናዋርድበት ከህዝባችን የምንከላከልበት
#ዕውቀትና_ብቃት_ይለግሰን!!!
✅ አሚን
https://t.me/AbuImranAselefy/2451
✍ ወንድማችሁ አቡ ዒምራን
#ሙሐመድ_መኮንን
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ጆይን ⤵️⤵️⤵️ join
↪️ https://t.me/AbuImranAselefy