TGStat
TGStat
Qidiruv uchun matnni kiriting
Ilg‘or kanal qidiruvi
  • flag Uzbek
    Sayt tili
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Saytga kirish
  • Katalog
    Kanal va guruhlar katalogi Kanallar qidiruvi
    Kanal/guruh qo‘shish
  • Reytinglar
    Kanallar reytingi Guruhlar reytingi Postlar reytingi
    Brendlar va shaxslar reytingi
  • Analitika
  • Postlarda qidiruv
  • Telegram'ni kuzatish
የማሻ ሰለፍዮች ቻናል

10 Feb 2021, 23:29

Telegram'da ochish Ulashish Shikoyat qilish

ከወንጀለኛና ከሙብተዲእ ቅጣተ ብርቱ የቱ ነው⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ ትኩረት የሚሻ ጉዳይ

《أيهما أشد عذابًا ፧ العصــاة أم المبتدعــة 》
🔂ማንኛው ነው ቅጣተ_ብርቱ ፧ ወንጀለኛ ወይስ ሙብተዲእ?

❍ سئـل الشيـخ العلامـة / صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان - حفظـه الله ورعـاه -
🔘ሸኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን ቢን አብደሏህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ተብለው ተጠየቁ።

▪الســؤال
🔘أيهما أشد عذابًا : العصاة أم المبتدعة؟
◾️ጥያቄ
🔘 ከሙብተዲእና ሌላ ወንጀል ከሚሰራ ሰው የውመልቂያማ ቅጣት የሚበረታበት ማን ላይ ነው?


🔵 فأجـ ⇓⇓ ـاب حفظــه الله :
🔴 እንዲህ በማለት መልስ ሰጡ
📌【 المبتدعــة أشـد】
◼️የሙብተዲእ ሰው ቅጣት የጠነከርና የበረታ ነው።
📌【لأن البدعة أشد من المعصية】
◼️ምክንያቱም ቢድአ በራሱ ከሌላ ወንጀል የባሰ ከባድ ነውና።
📌【والبدعة أحب إلى الشيطان من المعصيــة】
◾️በተጨማሪም ሸይጧን ዘንድ ቢድአ ከሌሎች ወንጀሎች በበለጠ መልኩ ተወዳጅ ነው።
📌【لأن العاصـي يتـوب أما المبتدع فقليلاً ما يتوب لأنه يظن أنه على حق】
◼️እንዲሁም በተጨማሪ አብዘሀኛው ጊዜ ወንጀል የሰራ ሰው ተውበት ያደርጋል ወደ አላህ ይመለሳል። ቢድአ ላይ ያለ ሰው ግን ወደ አላህ የመመለሱ ጉዳይ አናሳ ነው። ምክንያቱም ይህ ሰው በሀቅ ላይ ነኝ ብሎ ስለሚያስና ዲን መስሎ ስለሚታየው ነው።
📌【بخلاف العاصي فإنه يعلم أنه عاصٍ وأنه مرتكب لمعصية، أما المبتدع فإنه يرى أنه مطيع وأنه على طاعة】
◼️ይህ ደሞ ሌላ ወንጀል ከሚሰራው በተቃራኒ ነው። ምክንያቱም ይህ ወንጀለኛው ሰው እያመፀና ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን ያውቃል። ነገር ግን ሙብተዲእ የሆነ ሰው አላህን እየታዘዘና የሱን ትእዛዝ እየፈፀመ ይመስለዋል።

📌【فلذلك صارت البدعة – والعياذ بالله – شراً من المعصية، ولذلك يحذر السلف من مجالسة المبتدعة ؛ لأنهم يؤثِّرون على من جالسهم، وخطرهم شديد】
◼️ለዚህም ነው –አላህ ይጠብቀንና– ቢድአ ከሌላ ወንጀል የከፋና የባሰ የሆነው። ከዚህ ጭብጥ በመነሳት እነዛ ሰለፎች (ቀደምቶች) ከቢድአ ባለቤት ጋር መቀመጥን በጥብቁ ያስጠነቅቁ የነበር። ምክንያቱም እነዚህ የቢድአ ሰዎች የተቀማመጣቸውን ሰው ቢድአቸውን ስለሚያወርሱም ጭምር ነው። የነዚህ ሰዎች አደጋ በጣም አደገኛና የከፋ ነው።
📚الأجوبـة المفيـدة عن أسئلـة المناهـج الجديـدة ( 28-29 )

✅ ለዚህ አጭር ምሳሌ ላብጅለት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

ለምሳሌ መውሊድን ብንመለከት

🍂መውሊድ በቁርአንና በሀዲስ ምንም መሰረት የሌለው፣ መልእክተኛው ያልሰሩት፣ ያላዘዙትና ከሶሀባዎችና ከነሱ በኋላም ከመጡታ የኢስላም ሊቃውንቶች ያላከበሩትና ግልፅ የሆነ ጥመት (ቢድአ) ሆኖ ሳለ፦ የመውሊድ አክባሪዎች ዘንድ ሄደህ ተው አለሰህን ፍሩ ከዚህ ተግባር ታቀቡ ብትላቸው ወሀብይ ይሉሀል። ወይም መልእክተኛውን የማትወድና የሳቸውን ሱና የተውክ መስሎ ይታየዋል። አላህ ካዘነለት በቀር በዛው ይቀጥላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት ይህንን ቢድአ ዲን አድርገው ስለያዙት፣ መልእክተኛው የመውደድ ምልክት ስላደረጉትና በዚህም ተግባራቸው አላህን እያስደሰቱ መስሎ ስለሚታያቸውና በተጨማሪም አጅር እናገኝበታለን ብለው ስለሚያስቡ ነው።
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
🍂በተቃራኒው ኸምር የሚጠጣ ወይም የሚሰርቅን ሰው ብትጠይቀው በዚህ ተግባሩ አላህን እያስደሰትኩ ነው አጅር አገኝበታለሁ ብሎ አያስብም። ኢባዳ አድርጎም አይወስደውም። ተው አላህን ፍራ ይቅርብህ ወደ አላህ ተመለስ ብትለው ሊመለስ ይችላል። ሌላው ቢቀር እሺ ዱአ አድርግልኝ ይልሀል። ይህ የሆነበት ምክንያት ይህ ሰው ከሙብተዲኡ በተቃራኒ አላህን እያመፀ መሆኑን ስለሚረዳ ነው።

🔺ማሳሰቢያ🔺
〰〰〰〰〰
🔹ቢድአ በሙሉ ጥመት ነው ከሱ ጥሩ ሚባል የለውም።
🔹የቢድአ ባለቤት ተውበት እስካላደረገ ድረስ እሳት ለመግባት የቀረበ ነው።
🔹ቢድአ በሸሪአ የተወገዘና ከባድ ወንጀል ቢሆንም ሁሉም ቢድአ ግን ተመሳሳይ ፍርድ የለውም። ምክንያቱም ከቢድአ መካከል ግልፅ ኩፍር የሆነ አለ። ከቢድአ መካከል ወደ ሽርክ የሚያዳርስ አለ። ከቢድአ መካከል ፊስቅ አመፅ የሆነ አለ። ከቢድአ መካከል ወንጀል የሆነ አለና ግዝፈቱና አደገኝነቱ በቢድአው ሁኔታና አይነት የተወሰነ ይሆናል።


t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1650
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1650
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
ከወንጀለኛና ከሙብተዲእ ቅጣተ ብርቱ የቱ ነው⁉️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ ትኩረት የሚሻ ንባብ 《أيهما أشد عذابًا ፧ العصــاة أم المبتدعــة 》 🔂ማንኛው ነው ቅጣተ_ብርቱ ፧ ወንጀለኛ ወይስ ሙብተዲእ? ❍ سئـل الشيـخ العلامـة / صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان - حفظـه الله ورعـاه - 🔘ሸኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን ቢን አብደሏህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ተብለው ተጠየቁ። ▪الســؤال 🔘...

18 0 0
Katalog
Kanal va guruhlar katalogi Kanallar to‘plamlari Kanallar qidiruvi Kanal/guruh qo‘shish
Reytinglar
Telegram-kanallar reytingi Telegram-guruhlar reytingi Postlar reytingi Brendlar va shaxslar reytingi
API
Statistika API'si Postlar qidiruvi API'si API Callback
Kanallarimiz
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
O‘qish
Академия TGStat Telegram tadqiqoti 2019 Telegram tadqiqoti 2021 Telegram tadqiqoti 2023
Kontaktlar
Справочный центр Qo‘llab-quvvatlash Email Vakansiyalar
Har xil narsalar
Foydalanuvchi shartnomasi Maxfiylik siyosati Ommaviy oferta
Botlarimiz
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot