Telegram አዲስ Feature✨
አዲሱ feature ከተካተቱት ነገሮች gift መላክ ሲሆን ከTelegram Premium ጀምሮ እስከ Star በSticker መላክ ለፈለጋችሁት ሰው መላክ ትችላላቹ
ይህን Feature ለመጠቀም በመጀመሪያ Telegram App Update ማድረግ አለባቹ
የምትልኩለትን ሰው Profile ገብታችሁ 3 ነጥቡን በመንካት Gift የሚል ታገኛላቹ ከዛ የፈለጋችሁትን መላክ ትችላላቹ