Eden- paradise


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Guys welcome to my channel🥰🥳🥳🥳
We have
pic😎
Voice 🎤🎧
Mood
Videos🎞🎥📽
Music's🎻🎺🎸🎷🎹🎼
✨ So Joni us & share✨

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የኔ ደብዳቤ💌 dan repost
እኛ የመኖር ትርጉሙ ገና አልገባንም😔 ሲገባን ግን አለመኖርን አጥብቀን እንመኘዋለን😕 ........መግባባቶች ሲገለጡልን አለመግባባቶች ይናፍቁናል 😞........መጣመርን 👬 ስናውቀው መለያየትን 🚶‍♀️...🚶እንመርጣለን .😒.....እውነታው ሲከብደን ሀሰትን እንቀበላለን😣 .....እኛ መሆናችንን ስናምን እኛነታችንን ለመካድ እንጣደፋለን🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️....... ህይወትን ማማረራችንን😩😩 ሲገባን ለማመስገን🙏🙏 እንሮጣለን 🏃‍♀️🏃‍♀️........የዓለም ሚዛናዊነትን ስናውቅ የ እሷ ነፀብራቅ ✨✨✨ለመሆን እንጓጓለን💥...........


@bemye🌹
@bemye🌹


Papi . dan repost
Miss p@pilo☆★☆
Crazy friends 😋😢😢😪😪😋
Best memories 😇
Music 🔊
Dance video 😜
Cover music 🔙🔛🔜
Couples pic ❤
Photo💑
Friendship 💛
Feeling 😇
Teen age stuff 😌😌
✨✨Oldies music voice ✨✨
CROSS @BSpapi
https://telegram.me/Bspapli




🥀🥀✨🥀🥀✨🥀🥀🥀✨🥀🥀✨🥀🥀🥀
@editinaa 🦋




Real relationships are not perfect...perfect relationships are not real✨💯

@editinaa 🦋
@editinaa 🦋


አወይ የኔ ልማድ.....
ሴጣን ምሳ ጋብዞኝ ልበላ ሄድኩና
ምሳዬን አጣሁት በስመአብ አልኩና
😂😂😂

@editinaa 🦋
@editinaa 🦋




ma-ki dan repost
❤️𝐒𝐞𝐫𝐤𝐢𝐭𝐚 𝐕𝐬 𝐊𝐞𝐛𝐭𝐢𝐭𝐢❤️
❤️sÊʀᴋÏᴛÃ & ᴋĒʙᴛÏᴛÎ ᴘÏᴄ sᴛʏÈʟ❤️
🔥ʜʙᴅ ᴘɪᴄ😍🎂🍰🥧
🔥ᴛɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪɴᴇ🤣
🔥ᴅᴀɴᴄᴇ ᴄʜᴀʟʟᴇɴɢᴇ🕺💃
🔥ᴄᴏᴜᴘʟᴇ ᴘɪᴄs👩‍❤️‍💋‍👩
🔥ꜰʀɪᴇɴᴅsʜɪᴘ..ᴘɪᴄs👫
👸ᴏᴡɴᴇʀ👉 @sᴇʀᴋɪᴛᴀ
sᴇɴᴅ ᴜʀ ᴘɪᴄ🤴👸
@serkita
@kebtiti
👇👇ᴊᴏɪɴ ᴜs 4 ᴍᴏʀᴇ👇👇
@mekyyyyyyyyyy
@serkimaki
https://t.me/serkimaki


Šwëêťìěmû🥰 dan repost
R𝖊𝖆𝖑 :)
“Literature is z most agreeable way of ignorin life"

U can get motivational books, literatures & videos , wattpad quotes, pp pic, positive talks :), amharic fictions ..

4 any comment and cross promotion inbox me..

🖤 🥰 @supremeeeeee 🥰🥰🖤
https://t.me/Realifeeeeee


🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈😋😋😋😋😋😎😎😎😎
@editinaa 🦋


እኔኮ አላንሳ😋😎😎😎
@editinaa 🦋


ጠላት ከሩቅ ከሚወጋክ ጦር ይልቅ
የቅርብ ያልከው ሰው የሚወጋክ መርፌ የበለጠ ያማል 😣
@editinaa 🦋


በይ ሂጂ!
የጠቀምኩሽ መስሎኝ ከራሴ ላኖርሽ
ካለሽበት ሀገር ሰርቄ ባመጣሽ
ከእቅፌ ውስጥ ሆነሽ ይበርዳል ትያለሽ
ደጋ ወይናደጋን መልመድ ከተሳነሽ
እቴ ከለመድሽው በይ ሂጂ ከቆላሽ።
🤭
@editinaa🦋


የኔ እህህ😟 ማለት ላንተ ሙዚቃ🎵 ነው
ትዝታ🤔 ነው መውደድ👩‍❤️‍👨 ናፍቆት ነው ተረዳሁ😕
በትዝታ ሮሮ እዪኝ እንከሳው😔 ...
አንደ ነበር እኮ ፍቅርህን ብረሳው😒
እድን ነበር እኮ ፍቅርህን ብረሳው🙄

ተኝቼ ላልተኛ 😴መባነኑ ባሰኝ😧
የት ሀገር ሆነህ ነው የምትቀሰቅኝ😥💥💝
@editinaa 🦋
Tenafikehal 😔😔😔😔


ተራራው ላይ ስትወጣ አለም እንድታይክ ሳይሆን አንተ አለምን እንድታይ ውጣ
@editinaa🦋


Hale 💞💞🎶🎶🎶


Yene dinplam🥰
Shepamwa🤑
Tonjoye😘

Abet sitelash ko🤪 yene hakim😍
Wedotalew🙈💖💕💕💕💕💖💖💝


ላንተ 😒

አንተ ፋራ 😶 አንዴት እንደምጠላክ እኮ አታውቅም ቱ ሳስብክ ያቅለሸልሸኛል😪 ደሞ ድምፅክን ስሰማ ውፍፍፍፍፍ እስኪ አደውል ውይ ሲያስጠላኝ ምቾት ትነሳለክ 🤢 አንተ አስቀያሚ ለ አንድ ደቂቃ አስቤህ አላቅም😛 አትናፍቀኝም 🤓 ደሞ እጠላሀለው😪

ታውቃለክ አ ተቃራኒውን አንደሆነ 😉😉💗
@editinaa 🦋


😋😋😋😋😋😋😋😋

@editinaa 🦋

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

286

obunachilar
Kanal statistikasi