💋EFN (SQUAD)🍻💝


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Hy guys this channel best channel
👉Good pome
👉Music 🎼
👉Video 🎬
👉Vine & prank 😂
👉Dance & Tik Tok
👉Photo post 💃
All in one channel
JOIN
👇👇
@EFN_SQUAD
For Any Contact👇
@Esudrake
@Faya_faf
@Nati_satenaw
የሁል ጊዜ ምርጫችን😍:-
👇👇👇
@Efn_SQUAD

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




​​"የድሀ ፍቅር"

በእውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ,::

ክፍል 1⃣
ቢኒያም እባላለው ተወልጄ ያደግሁት ስም የለውም ማለቴ አዲስ አበባ ሆኖ አስፓልት ዳር ትንሽዬ የሸራ ዳስ ውስጥ ነው አባቴን አላውቀውም እናቴ ነች ያሳደገችኝ ሌላም እንድ ወንድም አለኝ ናቲ ይባላል,ብቻ እናታችን እኛ እንዳንራብ የምትችለውን ሁሉ ታደርግልናለች ከሰው እኩል እንጂ ከሰው በታች ስትሆኑ ማየት አልፈልግም ትላለች ,

እናቴ ያገኝችውን ትሰራለች የፓላስቲክ ቤት ብትኖረንም እናቴ ተመላላሽ ሆቴል አንሶላ ማጠብና አልጋ ማንጠፍ ከዛ መልስ ደግሞ ተመላላሽ የሰው ቤት እንጅራ መጋገር ልብስ ማጠብ ትሰራለች ብቻ እረፍት የላትም እኔም ትንሽ ጠንከር ሰላልኩ ጫማ መጥረግ ማስቲካ ከረሚላ የሞባይል ካርድ እሽጣለው ብቻ ትንሽም ቢሆን አግዛታለው እናቴ ትምህርቴን በደንብ እንድማር ትፈልጋለች ,

በቃ ከሀብታም ልጅ እኩል አድርጋ ትልቅ ትምህርት ቤት አስገባችኝ እሷ እየለፋች ለኔ ለወር ለትምህርት ቤት ትከፍላለች የ 10ኛ ክፍል ጎበዝ ተማሪ ነኝ ጎበዝ ስለሆንኩ ተማሪዎቹም አሰተማሪዎቹም ይወዱኛል ድህነቴ ትዝ አይላቸውም እኔም የእናቴን ምኞት ለማሳካት በርትቼ አጠናለው እማራለው በትርፍ ጊዜዬ እናቴን አግዛታለው ከትምህርት ቤት እምደተመለስክ የተቀዳደደ ሱሪዬን ለብሼ ወደ ስራ እሄዳለው እናቴን ማገዝ ግዴታዬ ስለሆነ,.

በትምህርት ቤታችን ውስጥ በጣም የዋህና ምስኪን ሜላት ናት አንዳንዴ ምሳ ስለማልቋጥር የሷን ምሳ አብረን እንበላለን ብቻ ጥሩ ልጅ ነች በጣም ተቀራርበናል የኔ ማንነትና እሷ ግን በፍፀም አይገናኝም ሰማይና ምድር ነበር ነገር ግን በሁለታችን ልብ ውስጥ ፍቅር ተፈጠረ,

እኔና ሜላት የፍቅር ግንኝነት ጀመርን እኔ የድሀ ልጅ ነኝ እሷ ግን የሀብታም ልጅ ነች በፍቅር ግን ሁለታችንም እኩል ነን ሀብታሞች,የሚገርመው ድህነቴን እያወቀች ለደቂቃ ተከፍታብኝ አታውቅም ሁሌም አብራኝ ነች የምንኖርበት የሸራ ቤት እንኳን ደብሯት አያውቅም ብቻ ሁለታችንም በፍቅር ክንፍ ብለናል,

የትምህርት ክፍላችን አንድ ስለሆነ በትምህርት በደረጃና በእውቀት ትንሽ በለጥ ስለምላት እረዳታለው እኔም የእናቴን አላማና ፍላጎት ለማሳካት በደንብ እየተማርኩ ነው አስረኛ ክፍልን ማትሪክ ተፈተንን,ሁለት ወር ክረምትን ሜላት ከቤት ብዙም መውጣት ስለማይፈቀድላት በሳምንት አንዴ እየተገናኝን ቀጠልን ተነፋፍቀን ስንገናኝ ደስ ይለኛል ሁለት ወር ክረምትን እኔ የቀን ስራ እየሰራሁ እናቴን ያንኑ ስራዋን እየሰራች ቤት ተከራየን ከዝናብ ብቻ የምታድን ትንሽዬ ቤት በ100 ብር አገኝንና እዛች ውስጥ መኖር ጀመርን አሁን ጎርፍ መጣ አልመጣ ሀሳብ የለም ብቻ ተመስገን ነው .

ሜላት ቤተሰቦቿ ሳያዬ ልብስም እቃም ታመጣለች የማይፈልጉትንም ታመጣልናለች ደስተኛ ባልሆንም እምቢ ማለት ግን አልፈልግም እምቢ ስል አንዳንዴ ሲከፋት ሰለማይ ነበር ዝም የምላት መድረስ አይቀር መስከረም ደረሰ የማትሪክ ውጤት መጣ,.......


ይቀጥላል✍🏻


#አሰደሣኝ የፍቅር ታሪክ ለመከታተል ልብ አንጠልጣይ
@EFN_SQUAD
እውነተኝ የፍቅር ታሪክ
#የደሀ ፍቅር የተሰኘ የፍቅር ታሪክ
ተጋበዙልኝ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


ህይወት የበለጠ ትርጉም ሚኖራት ሁልግዜ ለማደግ ስትፍጨረጨርና ወደ ግብህ ሚወስድህን መንገድ ስትከተል ነው!




ያሬድ ነጉ ዞራ የኔ ናት ሙሉን ለማዳመጥ
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​
👉 @EFN_SQUAD👈
🎸💚💛❤️🎸


😘😍🎤🎤🎤😜☺️😭😐😄☺️😭😐☺️😡👈😃🎤😜😡😜😡😢🎼😢😡😊😡❤️😒🎼🙊💃🎼😋🎸🙀😋💯💞 @EFN_SQUAD👊🙀😚🙀🎸🎼🙊❣💞😆💞💕👊👌😚😅😋


















Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish







20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

154

obunachilar
Kanal statistikasi