#የወላጅ_ሀቅ
የአሏህ መልክተኛ ﷺ እንዲ አሉ አንድ ሰው በአፍንጫው አፈር ላይ ይደፋ ብለው ዱዓ አደረጉ፤ ማነው እሱ ተብለው ሲጠየቁ ወላጆችን አግኝቶ አንዳቸውን ወይም ሁለቱንም አግኝቶ ጀነት መግባት ያልቻለ ሰው ይደፋ ብለው ዱዓ አደረጉ የወላጅ በህይወት መኖር ላንተ ወደ ጀነት የተከፈተ በር ነውና እናት አባትህን ሳትሰላች ተንከባከብ ጥቅሙ ላንተ እንጂ ለነሱ አይደለም!!
አሏህ ሱ,ዐ ስለ ወላጅ ሀቅ ስናገር እንዲህ ይላል👇👇
۞ وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ الْكِبَرَ أَحَدُهُمَا أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَا أُفٍّ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًا كَرِيمًا
ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ ፎህ አትበላቸው፡፡ አትገላምጣቸውም፡፡ ለእነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው፡፡
وَاخْفِضْ لَهُمَا جَنَاحَ الذُّلِّ مِنَ الرَّحْمَةِ وَقُل رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا
ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡
(ሱረቱል ኢስራዕ 23__24)
Name; hayder
Address ;kolfe
code #1
በ view ስለሆነ ሼር አድርጉልኝ 📨
መወዳደሪያ ለመላክ 👉
@emuu_officialbotቻናላችን👉
@emuu_official