#የመጽሓፍ_ጥቆማ #bookrecommendations
የምስጋና ሕይወት በዘኤልያስ ወልደሚካኤል
በ1965 ዓ.ም እስክንዴርያ በሚገኘው ቅደስ ሚናስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በተካሄዯው የሰንበት ት/ቤት መምህራን ስብሰባ በምስጋና ሕይወት ሊይ ያተኮረ ትምህርት ሰጠሁ፡፡ ይህም ከላልች ትምህርቶች ጋር በመሆን በአነስተኛ መጽሏፌ መሌኩ ሇሕትመት በቃ።
ይህንን መጽሓፍ ከሚከተለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ። መጽሓፉን ለመግዛት በተጠቀሰው የባንክ አካውንት ወይም ወደ ቴሌብር ትራንስፈር ማድረግ ወይም ኦንላይን ይክፈሉ የሚለውን አማራጭ በመጠቀም በ ቻፓ (
chapa.co) በኩል ወድያው ከፍለው ወድያው ያንብቡ!
https://www.ethiobookreview.com/buybook?book_id=389