𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗘𝗱𝘂𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 24


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


ትምህርት ነክ መረጃዎች📑 የሚያገኙበት ቻነል!
For promotion 📰(#ADS)
☎️ለማስታወቂያ🔍 @milki_g

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Law 3 pass🫥
Medicine 98%


2017 midyear exit exam result Feb 13, 2025.pdf
1.3Mb
Arbamimch exit result.
Accounting department 157 sew 10 sew new yalefew 😰
Management 6
Computer science 6
Mn tefetro new🙄

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


#Update #EXITEXAM

ነገ በዩኒቨርሲቲዎቻቹህ በኩል ታያላቹህ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ህብረት ፕሬዝዳንት የሆነው ሃየሎም ስዩም የመውጫ ፈተና ውጤት ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሬጅስትራር መላኩንና ተፈታኞችም በተቋሞቻቸው በኩል ነገ ማየት እንደሚችሉ አሳውቋል።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


Aptitude Note For Entrance Exam.pdf
6.2Mb
Aptitude Entrance ላይ ሁሌም የሚመጡት
1. Analogy
2. Series
3. Logical game
4. Matching definition
5. Verbal reasoning
6. Non Verbal reasoning
7. Data interpretation

Aptitude ሁሌም ተመሳሳይ format ስለሚወጣ ከላይ ያዘጋጀንላችሁን Note ከሰራችሁ በቂ ነው የማይጠቅም ነገር በማንበብ ጊዜ እንዳትገድሉ መጨናነቅ አያስፈልግም። (paragraphን አያካትትም)

ስለ Aptitude ጥያቄ በተደጋጋሚ የሚወጣበት ዌብሳይት www.Examveda.com ነው 2015 በሁለቱም ዙር ፈተና ብዙ ጥያቄ የወጣው ከዚህ ዌብሳይት ነው።

የ2005 የ2008  የ2012 እና  ጥቅምት 2015 Entrance የወጡ ጥያቄዎች እና ካወጡበት ቦታ አብረው ያሉ ጥያቄዎች ናቸው

ምናልባትም ዘንድሮም ከዚሁ ያወጡ ይሆናል።  ከEntrance ጥያቄዎች ጋር ማስተያየት ትችላላችሁ።እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ብቻ ቶሎ ቶሎ በማየት ተለማመዱ።

https://t.me/Ethio_Education_24_news

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የተዘጋጀውን pdf በደነብ አንብቡ


የመውጫ ፈተና ውጤት መመልከቻ ሊንኩ እየሰራ እንዳልሆነ አስተውለናል።

ችግሩ ከሲይስተም ተጋር ተያይዞ የሚፈጠር መጨናነቅ ስለሆነ በትዕግስት እየቆያቹህ ሞክሩት።


⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


#Exit_Exam_ውጤት_ተለቋል

ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።


⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


Inafirca International College dan repost
🚀  አስደሳች  ዜና ለሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ
ከኢን አፋሪካ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ

መገኛውን በፒያሳ ያደረገው ኢንአፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ከ እህት ኩባንያው ኢንአፍሪካ ቱጌዘር ጋር በመተባበር የተማሪዎች ምዝገባ እና የገለፃ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።🎉

📍ካሌብ ሆቴል
📅የካቲት 9 ከ  ⏰2:00እስከ 10:00

የሪሚዲያል ኮርሳችንን በመመዝገብ ውጭሀገር ሄደው ለመማር ሙሉ እገዛ ከኢንአፋሪካ ቱጌዘር ያግኙ ።
እንዲሁም የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ስልጠና🇺🇸 ከአሜሪካ በመጡ መምህራን ያግኙ

📌በሌሎች ኮሌጆች ጋር የሪሚዲያል ኮርስ እየወሰዳችሁ ላላችሁ ተማሪዎች ትልቅ ቅናሽ ያዘጋጀን ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ወደውጭ ሀገራት ወደሚገኙ ዮኒቨርሲቲዎች እንዴት አፕላይ ማድረግ እንደሚችሉ ስልጠና በነፃ ያገኛሉ።

🎁የተለያዮ አለም አቀፋ አጋሮች እና በሞያውየካበቱ መምህራኖች

ከ ሪሚዲያል በተጨማሪ

✅በ TVET
✅ዲግሪ እና ማስተርስ ፕሮግራም
✅ሲፒዲ ስልጠና

💰ጓደኞቾን በመጋበዝ የ 800 ብር ተሸላሚ ይሁኑ

✍አሁኑኑ ይመዝገቡ

https://forms.gle/R7oZQ9vxNMvaiogp9


ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ትምህርት ዘመን የአጋማሽ ዓመት የተማሪዎች የምረቃ መርሐግብር እሑድ የካቲት 9/2017 ዓ.ም ያካሒዳል።

በዚህም የተቋሙ የጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች፣ የእንስሳት ህክምና ሳይንስ ተማሪዎች እንዲሁም የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት ይከናወናል ተብሏል።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


Inafirca International College dan repost
🚀 Exciting News!
For Remedial Program Students
In Africa International College

Our college located in Piassa with a training center in CMC, has partnered with our sister company, In Africa Together, to organize a student registration & orientation event! 🎉

📍 Kaleb Hotel
📅 Feb 16 | ⏰ 2:00 - 10:00 PM

Join our Remedial Course & get FULL support for Study Abroad & an English course with American 🇺🇸 instructors!

📌For those who are learning remedial program at another college we have a big discount and also a free study abroad support program if they will transfer to our college.

🎁International Partners and professional teachers, join the event !

We also offer:
✅ TVET Programs
✅ Degree & Master’s Programs
✅ CPD Trainings

💰 Refer & Earn! Get 800 ETB per student you refer!

✍️ Register now:
https://forms.gle/R7oZQ9vxNMvaiogp9


የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መቼ ይሰጣል?

#ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴርን ዋቢ በማድረግ ተከታዩን ዘገባ አጋርቷል👇

👉የCOC ምዘና አመልካቾች ምዝገባ በጊዚያዊነት ከየካቲት 10/2017 ዓ.ም በኋላ ለመጀመር ታቅዷል።

👉የCOC ምዘናው በየካቲት ወር መጨረሻ ወይም በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት በጊዚያዊነት ታቅዷል።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


Grade 10 Trigonometric Function.pdf
6.2Mb
Grade 10 Mathematics

Unit 4 Trigonometric Functions

-  Short notes and solved Examples

- Solved Entrance questions

- ሙሉ ምዕራፉን በshortcut method የምትረዱበት note ነው የተዘጋጀው።

መፅሀፋችሁ ላይ የሌሉ Entrance የምትሰሩበት ቀላል ፅንሰ ሀሳቦች ተካተዋል።

ለጓደኞችዎ ሼር ያድርጉ
t.me/Ethio_Education_24_news
t.me/Ethio_Education_24_news


የመውጫ ፈተና ውጤት ከሁለት ቀናት በኋላ ይፋ ይደረጋል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በ87 የፈተና ማዕከላት መሰጠቱ ይታወቃል፡፡

ከፈተናው ጋር በተያያዘ በርካታ ቅሬታዎች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡ በተለይ የComprehensive Nursing ተፈታኝ ተማሪዎች፥ ፈተናው ከBlue Print ውጪ የተዘጋጀ እንደነበር በመግለፅ ትምህርት ሚኒስትር ለቅሬታቸው አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡

የመውጫ ፈተና ውጤት ከሁለት ቀናት በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ከትምህርት ሚኒስቴር መስማቱን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ለቲክቫህ ገልጿል፡፡

ሚኒስቴሩ ከComprehensive Nursing የመውጫ ፈተና ጋር ተያይዞ የቀረበ ቅሬታን እያጣራ እንደሚገኝ ለህብረቱ አስረድቷል፡፡

በዚህም ከሁለት ቀናት በኋላ (ረቡዕ/ሐሙስ) አጠቃላይ የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ እንደሚደረግ ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


የመውጫ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል?

በርካታ የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የፈተና ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል የሚል ጥያቄ አድርሰውናል።

👉እስካሁን ባገኘነው መረጃ መሰረት የመውጫ ፈተና ውጤት #ከሁለት ቀን በኋላ ይፋ ይደረጋል የሚል መረጃ ሰምተናል።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24




Gibi Info is an App power by AI to support you In YOUR EXAMS. we offer you:
1. Deep explanations with AI and Video recommendations.
2. Over 2000 question from last year exam.
Its Just For your exam relief.


#ቅሬታ

የዘንድሮው የአጠቃላይ pediatrics and child health nursing የመውጫ ፈተና ጋር በተያያዘ በርካታ ቅሬታዎች ደርሰውናል።

ተፈታኞቹ እንዳሉት ከሆነ ፈተናው ከሌላ ጊዜው በተለየ መልኩ Blue Print መሠረት ያላደረገ እና ከ Major Course እንዲሁም ከሙያችን ጋር ተያይዞ የወጣው ጥያቄ በቁጥር ቢታይ ከ 10-15 percent አይበልጥም ሲሉ ቅሬታቸውን ገልፀዋል።

ተፈታኞቹ ፈተናው በድጋሚ ተገምግሞ አፋጣኝ መፍትሄ ይሰጣቸው ዘንድ ጠይቀዋል‼️


⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


በዩኒቨርሲቲያችን ሲሰጥ የቆየው የ2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና በሰላም ተጠናቀቀ።

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከጥር 26/2017 ዓ.ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች የ2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ጋንዳባ ካምፓስና ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ   ከ26/05/2017 ዓ.ም እስከ 01/06/2017 ዓ.ም ሲሰጥ የቆየው ፈተና ያለምንም እንከን የተጠናቀቀ መሆኑ ተረጋግጧል።
የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር የፈተናው  በስከት መጠናቀቁን ምክንያት በማድረግ ለስከቱ አስተዋፅዖ ያበረከቱ አካላትን አመስግነው ለሁሉ ተፈታኞች መልካም ምኞትን ገልጿል።

(ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ)

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24




HERE THE APP📲


GIBI INFO will ensure that student are well-prepared for their exams, helping them achieve the grades,they aim for.

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.