🤩
ሰላም ውድ የ ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ቤተሰቦች አሁን ላይ ቻናላችን የመረጃ እጥረቶችን ለመቅረፍ እንዲሁም ተከታታዮቻችንን በመረጃ ለማስደሰት ምርጥ አድሚኖችን አወዳድን ማስገባት እንፈልጋለን። ☑️
🔥 ነገር ግን አድሚን እንዲሁ በቀላሉ አንሰጥም መስፈርቶች አሉን ከእነሱም መካከል የተወሰኑት የሚከተሉት ናቸው።
1️⃣ , ከማንኛውም የኢትዮጵያ ቻናል COPY የማይሰራ ።
2️⃣ , ፖስቶቹ ላይ ምንም አይነት የፁሁፍ ጉድለት ሊኖረው አይገባም ።
3️⃣ , መረጃን በፍጥነት መዘገብ ይኖርበታል ፣ እንዲሁም ስለ እግር ኳስ እውቀት ሊኖረው ይገባል ።
የምንፈልገው ዉስን ሰው ብቻ ስለሆነ ለመስራት የምትፈልጉ 👇
በ
@Empereor_Natan☑️እና
አናግሩን ።
መልካም ምሽት ይሁንላቹ 🤗
@ETHIO_MANCHESTER_CITY 🤩
@ETHIO_MANCHESTER_CITY 🤩