AL-FARUQ MULTIMEDIA


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Contact us @Farukgs
@maliko31
Also call us 0912987290
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...»
ቁርኣን 3:104
💡💡ተማሪ ካለ አስተማሪ የትም አለ💡💡

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri






Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
... ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃﺭﺣﻢ ﺿﻌﻔﻬﻢ
ﺣﺴﺒﻨﺎ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻧﻌﻢ ﺍﻟﻮﻛﻴﻞ
ﻭﻻﺣﻮﻝ ﻭﻻ ﻗﻮﺓ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻠﻪ ﺍﻟﻌﻠﻲ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ
አንድ በእድሜ የገፉ አባት ሁለት ቀናት በተከታታይ እንደሚፆሙ ይናገራሉ፡፡ ለምን ተብለው ሲጠየቁ ምግብ የምገዛበት ገንዘብ የለኝም ፡፡
#ጎረቤቱ ተርቦ እሱ ጠግቦ ያደረ ከኛ አይደለም፡፡ ረሱል ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም፡፡
-------------------------






የተራዊህ ሰላት በ#ፍልስጥኤም 🥰🥰






Watch "ፊረመዳን /መሀመድ አወል ሀምዛ/" on YouTube
https://youtu.be/UyiInS5Bd-Y






ደቡብ እስያ: ሙስሊሞች የተራዊህ ሶላትን በዚህ መልኩ ሰገዱ፡፡


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሌላ ብስራት ከአሜሪካ
የመጀመሪያ ረመዷኔ ነው ረመዳን ከሪም ይለናል አዲስ የተቀላቀለን
ወንድማችን፡፡
============[[[=======


أختي المسلمة لا تطردي نفسك من رحمة الله

አንቺ ሙስሊም የሆንሽው እህቴ ሆይ ከአሏህ ረህመት ራስሽን አታርቂ በገዛ ፍቃድሽ።


قال اﻹﻣﺎم ﻣﺴﻠﻢ رحمه الله:

حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ يَحْيَى ، أَخْبَرَنَا أَبُو مُعَاوِيَةَ ، عَنْ هِشَامِ بْنِ عُرْوَةَ ، عَنْ فَاطِمَةَ بِنْتِ الْمُنْذِرِ ، عَنْ أَسْمَاءَ بِنْتِ أَبِي بَكْرٍ ، قَالَتْ : جَاءَتِ امْرَأَةٌ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ، فَقَالَتْ : يَا رَسُولَ اللَّهِ إِنَّ لِي ابْنَةً عُرَيِّسًا أَصَابَتْهَا حَصْبَةٌ فَتَمَرَّقَ شَعْرُهَا أَفَأَصِلُهُ ، فَقَالَ : لَعَنَ اللَّهُ الْوَاصِلَةَ وَالْمُسْتَوْصِلَة"َ صحيح مسلم

ኢማሙ ሙስሊም ረሂመሁሏህ እንዲህ አሉ:- ያህያ ኢብኑ ያህያ አውርቶናል ፣ አቡ ሙዓዊያ ነግሮናል ከሂሻም ቢን ዑርዋ ከፊጢማ ቢንት ሙንዚር ከአስማእ ቢንት አቢ በከር ረድየላሁ ዐንሃ እሷም እንድህ ትላለች "አንዲት ሴት ወደ ነብያችን ﷺ መጣችና እንዲህ አለች:-

"ያ ረሱለሏህ እኔ ሙሽራ ልጅ አለችኝ ፀጉራን (ቁስል ነገር) አግኝቷት ተነቃቀለ ወይም ተሰባበረባት ስለዚህ ልቀጥልላት(ዊግ)?

“የአላህ መልክተኛ ﷺ ዊግ ቀጣይዋንና ተቀጣይዋን ተራግመዋል" አሉዋት።













20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

242

obunachilar
Kanal statistikasi