የኔቢጤ:- ወገኖቼ ራበኝ😞
ልጁ:- መጠጥ ልጋብዝህ?🤔
መጠጥ የኔቢጤ:- አይ አልጠጣም
ልጁ:-- እሺ በርጫ 🌿ቤት ወስጄ ላስቅምህ
የኔቢጤ:- ጫት አልቅምም
ልጁ:-- የማውቃት አሪፍ ልጅ አለች ላመቻችህ
የኔቢጤ:- ሚስት አለችኝ በ ትዳሬ ላይ አልማግጥም😕
ልጁ:- በቃ ምግብ እሰጥሀለው ግን እቤቴ ሄደን ከ ባለቤቴ ጋራ አስተዋውቅሀለው
የኔቢጤ:- ለምን?
ልጁ:- የማይጠጣ የማይቅም ለትዳሩ ታማኝ የሆነ ሰው መጨረሻው ምን እንደሆነ ሚስቴ ማየት አለባት:: 🤷♂
😁😁😂
እእእእ ውሸቴን ነው ። ደግሞ .....