#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ወደ ሙሉ ራስገዝ ተቋም ለማሸጋገር የሚያስችሉ 12 ሰነዶች እየተዘጋጁ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ራስ ገዝ እንዲሆን በአዋጅ የተፈቀደ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ተቋሙ ሙሉ በሙሉ ራስገዝ ለማድረግ 12 የተለያዩ መመሪያዎች እየተዘጋጁ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና ተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት አብዱረዛቅ መሃመድ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
በሌላ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን እንዲሁም ቢሾፍቱ የሚገኘውን የእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ጎብኝተዋል፤ ከኃላፊዎቹም ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡