#EAES
በትግራይ ክልል በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የነበሩ ተማሪዎች ፈተና በወሩ መጨረሻ ይሰጣል።
በክልሉ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ምዝገባ ከመስከረም 08 እስከ 12/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚከናውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
የመልቀቂያ ፈተናውን በሦስት ዙር ለመስጠት መታቀዱንና የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከመስከረም 29 እሰከ ጥቅምት 2/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ይልቃል ወንድሜነህ ተናግረዋል፡፡
በክልሉ የሚሰጠውን ፈተና አስመልክቶ አገልግሎቱ ከፌደራል ፖሊስ ኃላፊዎች እና ከክልሉ የፈተና አስፈጻሚዎች ጋር ምክክር አድርጓል።