Ethio ተፍተፍ💹


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Tired of the old ways? 🚀
I teach you how to leverage the newest tech to build online wealth.

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


my lemon 🍋 world telegram bot መስራት ጀምራችኋል
So‘rovnoma
  •   አዎ ጀምሬአለሁ 💵
  •   አይ አልጀመርኩም 🙄🙄
  •   video ቢሰራልን 🤑
27 ta ovoz


💵Video በማየት እና Task በመስራት የሚከፍል አዲስ  bot 🤖

  FAM Withdraw አድርጌ ተቀብያለሁ
ውስብስብ የሆነነገር የለውም

ለመጀመር 🔗link 👇👇👇

https://t.me/myLemonWorldBot/myapp?startapp=7868062938
https://t.me/myLemonWorldBot/myapp?startapp=7868062938


🤑ይህን ስራ የሰራችሁ ሰዎች ከ tone wallet ጋር connecte አርጉ ገንዘቡ January 12 ገቢ ይሆናል

https://t.me/giftfest_bot/app?startapp=UkM9MDAwMDA4YVRhYXcmUlM9aW52aXRlX2ZyaWVuZA%3D%3D


🤗ከእንቅልፍህ ስትነቃ ፈጣሪህን ማመስገንን አትርሳ #ምክንያቱም እርሱ አንተን ማንቃትን አልረሳምና 💯

💞መልካም ቀን ይሁንልን ቤተሰብ🫡
    
         🥰React 🫡


🤑  ይሄ  app ይለያል !!

✔️ Data ወይም WiFi intranet Share በማድረግ
✔️ Task በመስራት
✔️ ጥያቄዎችን በመመለስ
✔️ Game level Up ማድረግ
✔️ invite  0.10$

Dollar💰(💵) መስራት የምትችሉበት💸
⚡️ገራሚ App ነው 👊


🔗App Link 👇👇
https://app-earnings-link.com/elvenQuest/0anym30le7055u36ze9z



ለ 7 ቀን ያህል በደንብ Active ሆናችሁ ስሩት! Activity እየታየ የምትሰሩት Dollar Upgrade ያደርግላችኋል 🤑


💵በፈለጋችሁት ሰዓት Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ 💱

💰Withdrawal proof 100% ✅


🌲Happy New Year my family

በቅርብ ቀን አሪፍ የ online ስራ ይመጣል 🤑
በደንብ እየመረመርኩት ነው😍😍😍


💵Video በማየት እና Task በመስራት የሚከፍል አዲስ  bot 🤖

  FAM Withdraw አድርጌ ተቀብያለሁ
ውስብስብ የሆነነገር የለውም

ለመጀመር 🔗link 👇👇👇

https://t.me/myLemonWorldBot/myapp?startapp=7868062938
https://t.me/myLemonWorldBot/myapp?startapp=7868062938


Hifami መስራት ጀምራችኋል ?
So‘rovnoma
  •   ጀምሬለሁ
  •   አሰራሩ ጭራሽ አልገባኝም
  •   አልጀመርኩም
68 ta ovoz


ኢትዮ ቴሌኮም በተለያዩ ጥቅሎች ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉን በይፋ አስታወቀ‼️

እየታዩ ያሉትን የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች፣ እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች እየጨመሩ ያሉ የካፒታልና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት መጠነኛ የታሪፍ ማስተካከያ ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።

ይህ ማስተካከያ ኩባንያችን ለደንበኞቹ የሚሰጠውን ሰፊ አገልግሎት ቀጣይነት ለማረጋገጥ እና በመላ አገሪቱ እያካሄድን ያለውን የቴሌኮሙኒኬሽን እና የዲጂታል መሠረተ ልማት መስፋፋትን በዘላቂነት ለማጠናከር እና ወደፊት ለማራመድ ነው።

ይህ ማስተካከያ ሲደረግ የደንበኞቻችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚከተሉት ነጥቦች ታሳቢ ተደርገዋል፦

የቴሌብር ልዩ ስጦታ፦ በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል ተደርጓል።

ዋጋቸው ያልተቀየሩ ጥቅሎች፦ በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደረገም።

ዲጂታል አካታችነትን ለማስቀጠል፦ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት ቀጥለዋል።

ልዩ ጥቅል፦ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለተማሪዎች እና ለመምህራን የተዘጋጁ ልዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት ጭማሪ አልተደረገም።

ለዘወትር አብሮነታችሁ እያመሰገንን፣ የዜጎችን ኑሮ የሚያዘምኑ የዲጂታል መፍትሔዎችን ማቅረባችንን አጠናክረን እንቀጥላለን!
ተባለ ምን ታስባላችሁ 🤔


💵ዛሬ $18 አውተናል

update ተለቆለታል normal አልመጣካለ በ vpn
ሞክሩት አሪፍ ነው  እና በዚህ platform በደንብ ከሰራችሁ super star ⭐ ትገባላችሁ እና በ ሳምን በትንሹ እስከ 20$ ያስገኛችኋል  super star ለማግኘት level እና skill የተለያዩ ነገሮችን ማሳደግ ነው  live game በመጫወት level up ማረግ ትችላላችሁ

ያልጀመራችሁ ጀምሩት 👊👇👇👇
https://s.hifamiapp.com/1/ylEa5zAvg
https://s.hifamiapp.com/1/ylEa5zAvg


እዚህ ስራ ላይ ችግር የሆነባችሁን ነገር ፃፉልኝ
በቻላችሁት መጠን በደንብ ስሩ family task coin በዛውም ስለምታገኙ የራሳችሁ ቤት ለመክፈት ይረዳችኋል ያን ከፈታችሁ ማለት ለ superstar ቅርብ ትሆናላችሁ ብቻ በቀላሉ superstar ከሆናችሁ በ ሳምንት ከ 20$-200$ የናንተ ነው


😳ይህን ያውቃሉ⁉️ፓራስታሞል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉አንድ ፓራስታሞል መዋጥ 3 ጠርሙስ ድራፍት ጋር ከመጠጣት እኩል መሆኑን ያውቃሉ?

👉ፓራስታሞል በጉበት ላይ ጉዳት ያስከትላል።  ፓራስታሞል በተደጋጋሚ መዋጥ የጉበትን የመስራት አቅም ይቀንሳል። በጉበት ላይ ስብ እንዲከማች ያደርጋል።  ብዙ ሰዎች በትንሽ በትልቁ የሚያዘወትሩት ፓራስታሞል ውጦ አልኮል መጠጣት በፍፁም ሊደረግ የማይገባው ነገር ነው።

👉ሲጀመር ፓራስታሞል ማስታገሻ እንጂ መድሃኒት አይደለም።  መዋጥ ያለባችሁ በጣም አስፈላጊ ከሆነ እና ሌሎች አማራጭች ከሌሉ መሆን አለበት ።

✅|| Paracetamol
✅|| panadol
✅|| Tyloric
✅|| Acetaminophen  እኚ ሁሉ የአንድ መድሃኒት የተለያዩ ስሞች ናቸው።

𝗗𝗿. 𝗔𝗯𝗶𝘆 - 𝗝𝗶𝗺𝗺𝗮 ✅


🙏🏿ማጋራት አይዘንጋ !




ይህን የ telegram bot ብቻ በመጠቀም የምፈልጉትን የእንግሊዝኛ ዘፈን በቀላሉ
ማውረድ ትችላላችሁ  👇👇

@best_finder_music_bot


✅ እስኪ እቺን ነገር ሞክሯት $Dogs ዛሬ ሲያስተዋውቋት ነበር 😅

💰 ለChristmas ወደ $400,000 ተዘጋጅቷል

💡 በዚህ ግቡ 👇
https://t.me/giftfest_bot/app?startapp=UkM9MDAwMDA4YVRhYXcmUlM9aW52aXRlX2ZyaWVuZA%3D%3D

🧿 Merge የማድረግ ጌም አለው Icon Generate እያደረጋችሁ ተመሳሳይ የሆነውን መገጣጠም ነው

🧿 Task Section ላይ ገብታችሁ ስሩ Specially የDogs'ን

✅ Level 15 ሰትደርጉ ደግሞ 300 Stars & NFT's የያዘ እጣ ይሰጣል አድለኛ ከሆናችሁ ታሸንፋላችሁ : የመጨረሻ Level ስትደርሱ ደግሞ በውድ የሚሸጥ NFT 🔥

💡 የ ዛሬ አመት  ለChristmas ውድ Stickers ሰተውን ነበር 🙂

ይሄ ነገር 2 ቀን ብቻ ነው የቀረው ቶሎ እየገባችሁ ስሩበት


https://vm.tiktok.com/ZMHKs5x1dbdmg-CVVJf/

Follow አርጉ ታመሰግኑኛላችሁ !


🤑 Earn from your Telegram channel with Inside Ads! Simple monetization and fast growth. Highly recommended! 👍

https://t.me/InsideAds_bot/open?startapp=r_7868062938
I invite you to Inside Ads: Smart tool for growth and monetization of Telegram channels




ብዙዎቻችሁ ይሄ ችግር ሲጋጥማችሁ ስላየሁ ነው ነው !!!
የቴሌግራም አካውንትዎ በመረጃ መንታፊዎች እጅ ከገባ ወይም ሌላ ሰው እየተጠቀመበት እንደሆነ ከጠረጠሩ ምን ያደርጋሉ? 

በኢትዮጵያ የቴሌግራም አካውንት መጠለፍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት እየተለመደ የመጣ የሳይበር ጥቃት ነው። ብዙዎች የሚያጋጥማቸው መጠለፍ በቴክኒክ ብቃት ሳይሆን በሰዎች የጥንቃቄ ጉድለት የሚፈጠር ነው።

የቴሌግራም አካውንትዎ በመረጃ መንታፊዎች (Hackers) እጅ ከገባ ወይም ሌላ ሰው እየተጠቀመበት እንደሆነ ከጠረጠሩ፣ በፍጥነት የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ይኖርብዎታል፡-
1. ሌሎች መሣሪያዎችን ማቋረጥ (Terminate Sessions)
ይህ በጣም አስፈላጊው እርምጃ ነው። መንታፊው የከፈተውን ግንኙነት ለመዝጋት፦
•  ወደ Settings ይግቡ።
•  Devices (ወይም በአንዳንድ ስልኮች Privacy and Security > Active Sessions) የሚለውን ይጫኑ።
•  ከእርስዎ ስልክ ውጭ ያሉትን ሁሉንም መሣሪያዎች "Terminate all other sessions" በማለት ያስወግዱ።

2. ባለሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (Two-Step Verification) ማብራት
መንታፊው ተመልሶ እንዳይገባ ፓስዎርድ ማዘጋጀት አለብዎት፦
•  Settings > Privacy and Security > Two-Step Verification ውስጥ ይግቡ።
•  ጠንካራ ፓስዎርድ እና የማገገሚያ ኢ-ሜይል (Recovery Email) ያስገቡ።
•  ማሳሰቢያ፦ መንታፊው ቀድሞ ባለሁለት ደረጃ ማረጋገጫን ካበራው፣ አካውንቱን "Reset" ለማድረግ 7 ቀን ሊጠብቁ ይችላሉ::


🤗ከእንቅልፍህ ስትነቃ ፈጣሪህን ማመስገንን አትርሳ #ምክንያቱም እርሱ አንተን ማንቃትን አልረሳምና 💯

💞መልካም ቀን ይሁንልን ቤተሰብ🫡
    
         🥰React 🫡

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

747

obunachilar
Kanal statistikasi