እውነት-እውቀት™


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ሰላም! እንኳን ደህና መጡ!
በዚህ ቻናላ ላይ:
✓አስገራሚ እውነታዎች😳
✓አስቂ እውነታዎች 😁 እንዲሁም
✓አሳዛኝ እውነታዎች ☹️
እንለቃለን መልካም ቆይታ!

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ብታምኑም ባታምኑም😁

አለም ላይ ካሉት የአንበሶች ቁጥር በላይ ያሉት የአንበሶች ሀውልቶች ይበዛሉ፤ ምን ያህል እንደተመናመኑና የሰው ልጅ ምን ያህል ራስ ወዳድ እንደሆነ ትልቅ ማሳያ ነው



https://t.me/ewunet_ewuket


🏞ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት የአእዋፍ ዝርያ " Himalayan Girffon Vulture " ይባላል ..... ሌሎች የአእዋፍ ዝርያዎችን ለማስፈራራት ሀሰተኛውን አይኑን ያሳያቸዋል ...... ትክክለኛው አይኑ ግን ያለው ከመንቁሩ ጥቂት ከፍ ብሎ ነው ::


https://t.me/ewunet_ewuket


🇨🇳 የቻይና ብሔራዊ መከላከያ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፣ የቢንቢ ትንኝ ምታክል ድሮን መስራት ችለዋል ፣ ድሮኗም ለመከላከያ ኦፕሬሽን ስራዎች ትውላለች 👏

React 👍

https://t.me/ewunet_ewuket


የአንድ ሰው የጭንቅላቱ መረጃ የመያዝ መጠን 2.5 ሚልዮን ጂቢ ይደርሳል ::


⭐️https://t.me/ewunet_ewuket


ከሰው ልጅ ሚሊዮን ዓመታት በፊት ግብርና  ወይም እርሻ የጀመሩት ጉንዳኖችናቸው::

"ሊፍከተር" (Leafcutter) የሚባሉት ጉንዳኖች ትልልቅ ቅጠሎችን ተሸክመው ሲሄዱ አይታችሁ ይሆናል። ነገር ግን እነዚህን ቅጠሎች የሚሸከሙት ለመብላት አይደለም!

ምንድነው የሚያደርጉት? ቅጠሎቹን ወደ መሬት ውስጥ ወስደው ካደቀቁ በኋላ፣ በላዩ ላይ ልዩ የእንጉዳይ (Fungus) ዝርያ ያመርቱበታል። ጉንዳኖቹ የሚመገቡት ቅጠሉን ሳይሆን፣ በቅጠሉ ላይ ያመረቱትን እንጉዳይ ነው።

የሰው ልጅ እርሻ የጀመረው ከ12,000 ዓመታት በፊት ሲሆን፣ እነዚህ ጉንዳኖች ግን ከ60 ሚሊዮን ዓመታት በፊት ጀምሮ የተራቀቀ የግብርና ሥራ ይሠሩ ነበር። 😁


⭐️https://t.me/ewunet_ewuket


🍞🧀🧀 🐈🐈

ድመቶች ቸኮሌት ከበሉ ይሞታሉ ወይም ይታመማሉ።

https://t.me/ewunet_ewuket


😱በአንድ እጅ ብቻ ያደገ የምንጊዜም ረዥሙ ጥፍር ( 909.6 cm ) እርዝማኔ አለው ፣ ህንዳዊው '' Shridhar Chillal '' በግራ እጁ ያሳደገው ነው 🫡


⭐️https://t.me/ewunet_ewuket


#7% የሚሆኑትም ወንዶች # Paruresis በተባለ የጭነቀት በሽታ የተጠቁ ናቸው ይህም ማለት ሌሎች ሰዎች በአቅራቢያቸው ካሉ ሽንት መሽናት አለመቻል ነው።

https://t.me/ewunet_ewuket


✅ሄክተር ካስትሮ ይባላል አንድ እጅ የሌለው አካል ጉዳተኛ ተጫዋች ነው ነገር ግን በ193ዐው የዓለም ዋንጫ ላይእስከ ፋይናል ድረስ በመጫወት እና ዋንጫውን ያሳኩበትን ወሳኝ ጎል በማግባት ለሀገሩ የዓለም ዋንጫ ያመጣ ሰው ነው..


https://t.me/ewunet_ewuket


#ይህን_ያውቃሉ❓

ከፍተኛ ድምፅ ያለው ሙዚቃ ስንሰማ ፣ ውሃ በደንብ እንድንጠጣ ያደርገናል ።

https://t.me/ewunet_ewuket
https://t.me/ewunet_ewuket


✔️ጉጉቶች አይኖቻቸውን ማንቀሳቀስ አይችሉም።አይኖቻቸው የሲሊንደር  ቅርፅ ያለው ሲሆን ውስጡ በአጥንት የተያያዙ ናቸው።በዚህም ምክንያት ጉጉቶች Evolve አርገው አንገታቸውን ወደ ጎን 270° እንዲሁም ወደ ላይ እና ታች ደግሞ 90° ዲግሪ ድረስ ማዞር ይችላሉ።


⭐️https://t.me/ewunet_ewuket


#ይህን_ያውቃሉ❓

ቻይና ውስጥ ካሉ 4 በረሃዎች ፣ አንዱ 93.24% ለም መሬት ሆኗል ፣ ምክነያቱም ላለፉት 60 አመታት ህዝቡ ፣ ዛፍ እየተከለ ቆይቶ ነበር 👏❤

https://t.me/ewunet_ewuket
https://t.me/ewunet_ewuket


ይህን ያውቁ ኖሯል ?

በአለም ላይ አጭሩ የበረራ መስመር (Flight) 47 ሰከንድ ብቻ ይፈጃል ⏱️✈️
በስኮትላንድ በሚገኙ ሁለት ትናንሽ ደሴቶች ዌስትሬይ እና ፓፓ ዌስትሬይ መካከል የሚደረገው ይህ በረራ... አውሮፕላኑ ተነስቶ መቀመጫችሁ ላይ ለመቀመጥ እንኳ ጊዜ ሳይበቃችሁ ይደርሳል! 😂

ለመሆኑ እናንተ እስከዛሬ ያደረጋችሁት አጭሩ ጉዞ የት ነበር? ኮሜንት ላይ አጋሩኝ 👇😁

https://t.me/ewunet_ewuket




ከጭንቅላት ጉዳት በኋላ የተከሰተው '' Devil's horn'' ተብሎ የሚጠራ ፣ ቀንድ መሰል ነገር ፣ የወጣበትን ሰው ፣ ዶክተሮች ፣ በተሳካ ቀዶ-ጥገና አውጥተዋል🫡


Share and react👍
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


ይህንን ያውቁ ኖሯል❓

📚ጨረቃ ከመሬት 384,399ኪ.ሜ ትርቃለች።

Share and react
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


ይህንን ያውቁ ኖሯል ❓


የሰው ልጅ አእምሮ 🧠 በስሜት (በደስታ ወይም በሀዘን) ሲሞላ፣ አዲስ የነርቭ መስመሮችን የመፍጠር ችሎታ አለው። ይህ ማለት እኛ የምናሳልፈው እያንዳንዱ ልምድ አእምሮአችንን በአካል ይቀርጸዋል። በየቀኑ አዲስ ነገር እየሆንን ነው!

ለዚህ ነው "ከቀድሞው ማንነታችን ጋር አንድ አይደለንም" የሚባለው። 😁❤️


😱ከግማሽ በላይ የሚሆኑት አጥንቶችዎ
በእጆች ፣ በእጅ አንጓዎች ፣ በእግር እና በቁርጭምጭሚቶች ውስጥ ይገኛሉ
ለካ አጥንታሞች ነን😂


ይህንን ያውቁ ኖሯል ❓

🐝 ንቦች የአበባ ማር ለመሰብሰብ እና አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለማዘጋጀት፣ በድምሩ ከ2 ሚሊዮን በላይ አበቦችን መጎብኘት አለባቸው። በተጨማሪም አንድ ንብ በህይወት ዘመኗ የምትሰበስበው ማር፣ ለአንድ የሻይ ማንኪያ 1/12ኛ ብቻ ነው።


አንድ ሰው በሰዓት ውስጥ በአማካኝ 15.7 ጊዜ ፊቱን ይነካል

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.