Ezedin Kamil


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም አዳዲስ የፈጠራ ስራዎቼን በፎቶ፣ በፅሁፍ አንዲሁም በቪዲዮ አስተዋውቃቹአለሁ።
,,
@EzedinKamil 👈ለበለጠ መረጃ ያግኙኝ።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ከነዳጅ፣ ከኤሌክትሪክ ቻርጅ፣ ከሀይድሮጅን፣ ከሶላር እንዲሁም ሌሎች ውጫዊ የኢነርጂ እሴት የማይፈልግ ባለ አራት እግር ተሽከርካሪ ለመስራት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ የእቃ አቅርቦት ድጋፍ ብቻ ነው ምፈልገው።⚡

ያለ ምንም የአየር ብክለት እና የመብራት ሀይል እንዲሁም የነዳጅ ወጪ በነፆ 24 ሰአት የሚያሽከረክሩት።⚡

#GoGreen🌱 #SaveMoney
#PossibleProject
#YoungEmpowerment

Ezedin Kamil


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


ቤቶ ውስጥ ሲሆኑ ብቻ እንቅስቃሴዎን ሴንስ በማድረግ የቤቶ መብራት፣ ቲቪ፣ ቬንቲሌተር፣ እና ሌሎችም ኤሌክትሮኒክሶች #በራሱ_የሚያበራልዎ ከቤት ሲወጡ የሚያጠፋልዎ የኤሌክትሪክ ፍሰት መቆጣጠርያዬ ላስተዋውቃችሁ!

ከእንግዲህ ግድግዳ ጋር ሄዶ ማብሪያና ማጥፊያ በመንካት የቤቶ መብራት እንዲሁም ሶኬት ወዳለበት በመሄድ stablizer በማብራት ቲቪ እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክሶችን መጠቀም ይቀራል በዚህ ቴክኖሎጂ በቤቶ ውስጥ በመሆኖ በሚያደርጉት የእጅ፣ የእግር እና ሌሎችንም ውጫዊ #እንቅስቃሴዎን በማጥናት መብራቶን ያበራሎታል ሌሎችንም ኤሌክትሮኒክሶች ያስጠቅሞታል።

ይህ #የmotion_detection_sensing ቴክኖሎጂ ዋንኛው ጠቀሜታው ቤት ውስጥ በሌለንበት ሰአት የምናባክነው አላስፈላጊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ለመቆጠብ ሲሆን በተጨማሪም ጊዜ ለመቆጠብ እና የተመቻቸ የቀንተቀን ህይወት ለመምራትም ጭምር ነው።

#ይህ_ቴክኖሎጂ ቤት ውስጥ ሰው በመኖሩ ብቻ በቀን መብራት አያበራም በተገጠመለት LDR sensor ቀን እና ማታ መሆኑ መለየት ስለሚችል በምሽት ብቻ ቤት ውስጥ ሰው ሲኖር ነው መብራት የሚያበራው!


ይህ የቴሌግራም ቻናል ተቀላቅለው ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ👇👇

https://t.me/nure_regassa/




Ezedin Kamil dan repost
ወንድሜ 😍😍😍




#የአለም_የሳይንስ_ቀን ከነገ ጥቅም 25 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ይከበራል በዚህም ዝግጅት #national_science_fair የተባለ አገር አቀፍ የፈጠራ ስራ ውድድር ይካሄዳል እኔም በዚህ ዝግጅት ደቡብ ክልልን ወክዬ ለመወዳደር ስራዎቼኝ በመያዝ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተገኝቻለሁ።

የፈጠራ ስራዎቻችን ለመጎብኘት የምትፈልጉ ጉለሌ በሚገኘው የኢትዬጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተገኙልን!

#NationalScienceDayEthiopia
#EthiopianAcademyOfScience
#InovationCompetition #STEMSYNERGY


#በፀሀይ_ሀይል_እና_በኤሌክትሪክ ቻርጅ እያደረገ የሚንቀሳቀስ ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዬ በሚያስደስት መልኩ ተጠናቋል።

ይህ ቴክኖሎጂ እስከ 500 ኪሎ ግራም የሚሆን ጭነትን በመሸከም 60 ኪሎሜትር በሰአት መጓዝ ችሏል።

✧ቀን በፀሀይ ሀይል ቻርጅ በማድረግ እንዲሁም ፀሀይ ከሌለ በኤሌክትሪክ ቻርጅ እየተደረገ የሚሠራ ሲሆን ለቻርጅ ማከማቻም 48 ቮልቴጅ የ2ኛ ሴል (secondary cell rechargeable battery) የተጠቀምኩኝ ሲሆን በአንድ ጊዜ ሙሉ ቻርጅ እስከ 45 ኪሎ ሜትር ያለማቋረጥ መስራት ይችላል። ፀሀይ በሌለበት ሰዓትም በኤሌክትሪክ ቻርጅ ለማድረግ ብንፈልግ ለአንድ ሙሉ ቻርጅ ከ15- 20 ደቂቃ እንጠቀማለን።

✧ይህ ፕሮጀክት ከአካባቢ ንብረት ጥበቃ አንፆር ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን ለነዳጅ ፍጆታም የሚወጣ ጥቂት የማይባል ገንዘብ ይቆጥባል ለገጠር ትራኝስፖርትም ትክክለኛው መፍትሄ ነው።

✧ምንም አይነት የነዳጅ ፍጆታ ስለማይጠቀም በከባቢ አየር ላይ የሚለቀው በካይ ጋዝ አይኖርም።

Thanks for this solar three wheeler project financial and technical suporter Suditirol azte wolkite poly technique collage Abdurehim Ahmed Mensur awol Raj Mahta ziyad mahmud


We need to change the narrative of Africa through innovation.

Follow me on telegram👇
https://t.me/Ezedin_Kamil/

Instagram👇
https://www.instagram.com/ezedinkamil

Twitter👇
https://twitter.com/Ezedin_Kamil/

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCwfBNDr1-KVqnmgDujXNqXw
Ezedin


#በቢዝነስ_አለም_ውስጥ ውጤታማ ከሚያደርጉ የገበያያ ትስስር መፍጠርያ አማራጮች ውስጥ ዋናውን ድርሻ የሚይዘው በማህበራዊ ሚዲያዎች ምርት እና አገልግሎት ለተጠቃሚ ማስተዋወቅ እና ደንበኞቻችን በቀላሉ እንዲያገኙን የተሻሉ ዘዴዎች መፍጠር ነው።

ይህ እንደምሳሌ የሠራሁት #የሞባይል_መተግበርያ (አፕሊኬሽን) በቀላሉ እኔን ከእናንተ ማገናኘት ይችላል። ይህም ማለት ኢንስቶል ካደረጋችሁት በኃላ ወደ መተግቀርያው በመግባት፦
✧የመደወያ ምልክቱ ስትነኩት ቀጥታ ወደኔ የሚደውል፣

✧የፌስቡክ ምልክቱን ስትጫኑ ወደ ፌስቡክ ገፄ እንዲሁም

✧የቴሌግራም ምልክቱን ስትጫኑ ወደ ቴሌግራም ቻናሌ የሚወስዳችሁ ነው።

መሠል የሞባይል አፕሊኬሽኖች ለድርጅቶ ይዘዙኝ! @EzedinKamil


ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ያደረግኩት አጭር ቆይታ ያንብቡ https://www.press.et/Ama/?p=21360 With journalist- Tegegn Biru


#ኮራ_የተገሩ የ ልዩነት ጥበብ ፀጋዎች መተግበሪያ ሜዳ።

የደረቅ ቆሻሻ መጣያ በ ጌጥ መልክ ለቤት ለቢሮ ዋጋው ተመጣጣኝ ባሉበት እናደርሳለን።

ሌሎችንም ምርቶቻችንን ለማየት አልያም ለማዘዝ 👇
https://t.me/kora1122/


#በፀሀይ_ሀይል እና በኤሌክትሪክ የሚሰራ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ በዚህ ሳምንት! 500 ኪሎ ግራም መሸከም የሚችል 60 ኪሎ ሜትር በሰዐት መጓዝ የሚችል ይሆናል 48 ቮልቴጅ ባትሪ በ750 ዋት የሞተሩ አቅም ነው።

#One_week_intensive workshop to make possible this my solar and electric three Wheeler project. it's zero emission and 100% electric three wheeler designed to carry mass of 500 Kg with final speed of 60 Km/h. It's also Powered by 48Votage and 750 watt brushless Dc motor. It was dreamed 4 years latter.

Dear fans #stay_tunned to see the project result with in this 7 consucutive days intensive workshop.

በኢንስታግራም👇
https://www.instagram.com/ezedinkamil

facebook👇
https://m.facebook.com/OneEzedin/
በቲ
ትዊተር👇
https://twitter.com/Ezedin_Kamil/

በዩቲዩብ👇
https://www.youtube.com/channel/UCwfBNDr1-KVqnmgDujXNqXw
ይከታተሉኝ።


Ezedin Kamil:
#ወልቂጤ_ዩኒቨርስቲ ላለፉት 3 አመታት የማቴሪያል እና የእውቀት ክፍተቴን ለመሙላት በመፀሀፍት እና በኢንተርኔት ድጋፍ ሲያደርግልኝ ቆይቷል።

ዩኒቨርስቲው ጥቅምት 25 ለሚጀምረው ሀገር አቀፍ ውድድር ምዘጋጅበት የማቴሪያል ድጋፍ አድርጎልኝ 3 አዳዲስ ስራዎችን መስራት ችያለሁ።

Thank you wolkite university for supporting me to the past 3 years consecutively and near future! I am well prepared for Nov, 2019 #National_science_fair_competition.


ስለ ንብረት #ደህንነትዎ አያስቡ ሌባ ወደ ቤቶ ሲገባ በ30 ሜትር እንኳን ርቀት ላይ አነፍንፎ ለሙሉ የቤተሰብ አባል ደውሎ ማሳወቅ የሚችል ቴክኖሎጂም አለኝ።

#excellent home security የሚል ስያሜ የሰጠሁት እና የመጀመርያ ስሪቱን በራችን በእጅ ሲጨበጥ የሚያነፈንፍ እና ደውሎ የሚያሳውቅ የደህንነት መሳሪያ የ9 ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ የሠራሁኝ የነበረ ሲሆን የማነፍነፍ አቅሙም በጓንት ሲጨበጥ የማይሰራ እና አስተማማኝ ባለመሆኑ በቅርቡ እጅግ አስተማማኝ ለገበያ ቢቀርብ ዋጋው ተመጣጣኝ የደህንነት መቆጣጠርያ ሰርቻለሁ።

#motion detection sensing በመጠቀም የሚሠራው ይህ አዲሡ የደህንነት መቆጣጠር መሳርያዬ ከተገጠመበት 30 ሜትር ርቀት ውስጥ የሌባውን እንቅስቃሴ አይቶ ለሙሉ የቤተሰብ አባል ማለትም እስከፈለግነው ያህል ሰው ስልክ ሴቭ ተደርጎለት የደህንነት ችግር ሲኖር ደውሎ ማሳወቅ ይችላል።

#sensitivity adjust ማለትም የማነፍነፍ አቅሙን በመጨመር እና በመቀነስ እንዲሁም የማነፍነፍያ ርቀት በመገደብ እስከፈለግነው ክልል ማለትም ከ30 ሜትር ባላነሰ ቦታ የሚደረግ እንቅስቃሴን sense በማድረግ ማሳወቅ እንዲችል ሆኖ የሠራሁት ሲሆን ለአጠቃቀም ምቹ እና አስተማማኝ ነው።

#ከዚህ በፊት ይህ የመሠሉ ማለትም በእንቅስቃሴ ሰአት መጮህ እና ሜሴጅ መላክ የሚችሉ ቴክኖሎጂውች የነበሩ ሲሆን የኔ ልዩ የሚያደርገው እስከፈለግነው የቤተሰብ አባል ደውሎ ማሳወቅ መቻሉ ነው።


We produce high quality, efficient and cost minimize fire controlling system named x-fire.

Our products are available any where with existing areas SIM card without decreasing it's existed quality!

Protect your wealth security with x-fire, self extinguish feature is coming soon we're happy on yours additional feature suggestion


በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ #ግብዣዬ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ እና ቤተሰብ በመሆናችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ!

ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አንዲሁም የፈጠራ ስራ (ግኝት) የምናወራው ብዙ አለ።


#የመንገድ_ላይ_መብራቶቻችን ሁላቸውም በፀሀይ ሀይል የሚሰሩ እና ቀን እና ማታ መሆኑን እራሳቸው በሴንሰር LDR እና መሠል አነፍናፊዎች ወይም (#በduration_chips) ተሰርተው ቢገጠሙ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ከመቀነስም በላይ መብራት ቢኖርም ባይኖርም ቀን ባጠራቀሙት ኃይል ማስጠቀም ይችላሉ። በራሳቸው ቀን እና ማታ ለይተው እንዲበሩ ማድረጉ ለማብራት እና ለማጥፋት ሲባል የሚቀጠሩ ሰዎች (የሰው ሀይል) መቀነስ ይቻላል። በራሳቸው የሚበሩ እና የሚጠፍ በሚሆኑበት ሰአትም በአስፈላጊ ሰአት ሁሌም ይበራሉ አላስፈላጊ ሰአት አይበሩም።

automatic_solar powered street light የሚል ስያሜም በመስጠት ይህ የመንገድ ላይ መብራት በትንሹ ሰርቻለሁ።

https://m.facebook.com/OneEzedin/

#SaveElectricPower
#RenewableEnergy
#EnvironmentalFriendlyTech #Minstry_Of_Irrigation_Water_And_Electric_Ethiopia

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 775

obunachilar
Kanal statistikasi