📚ትንሽ እንወቅ📚
ብዙ ለማወቅ ትንሽ እውቀቶችን ማከማቸት ግድ ይላል፣
እዚህ ቻናል ላይ ከመጽሐፍት፣ ከሰዎች ተሞክሮ፣ ከማህበራዊ ሚዲያ እና ከተለያዩ ምንጮች ያገኘኋቸውን ለሕይወት ጠቃሚ የሆኑ 'ጥቃቅን' እውቀቶችን አጋራችኋለሁ። ዓላማችን በጥቂቱ እያወቅን ወደ ላቀ ግንዛቤ አብረን መጓዝ ነው።
Channel'ን የሚወዱት ከሆነ ትንሽ ይወቁ ለምትሉት ወዳጆ Sher በማረግ ሞራል ሁኑኝ
https://t.me/Ewuket_bet