📚ትንሽ እንወቅ📚 dan repost
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️ፍቀር ግን ምንድነው? ❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
|
❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
❤️🔥ፍቅር መሸነፍ ነው??❤️🔥
❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
"አዎ መሸነፍ ነው። ፍቅር መሸነፍ ነው። ፍቅር መያዝ ነው። ፍቅር ለስሜት ተገዢ መሆን ማለት ነው።
ፍቅር ከምክንያት ውጪ ሆኖ መኖርን መቀበል ነው ፍቅር ከራስ ቁጥጥር ዉጪ መሆን ነው።
ስለዚ አዎ መሸነፍ ነው፤"
😍😍😍ፍቅር ያስፈራል???😍😍😍
"ፍቅር ያስፈራል።ፍቅር ፤የማይታከሙት ህመም ፤ የማይጠገን ቁስል ፤ የማያባራ እንባና ሰቆቃ ሊሆን ይችላል።
የሚያስፈራው ያፈቀራቹት ሰው ሳይሆን ፣ ማፍቀር እራሱ ነው።
:-ካፈቀራቹ ቡሃላ😍 አኔ🧍🏼♂የምትሉት ሁሉ ይቀርና፣ ለራሳቹ ትርፍ ትሆናላቹ። በፍቃደኝነት ከራሳቹ የምታስቀድሙትና የምታስበልጡት ሌላ ሰው ይኖራል ማለት ነው።
:-ፍቅር ያለውግያ መማረክ ነው ፤ እጅ መስጠት፤ወዶ መግባት፤ከራስ መነጠል፤መጥፋት፤በሌላ ሰው አለም ውስጥ ገብቶ መሰደድ አያስፈራም አትበሉ😔 ያስፈራል😣😣።
ወንድ👱🏻 ወይም ሴት👱🏻♀ ስለሆንን ግን አይደለም ፦ፍቅር የሚያስፈራው 👱🏻♀ሰው👱🏻 ስለሆንን ነው።
።፦ማናችንም ብኖን የህይወታችንን መንገድ መቆጣጠር ባንችል እንኳን ማቀድ እና መምራት እንፈልጋለን። አንድ ሰው ወደዳቹ ማለት ይህን ሁሉ መተው ማለት ነው።
፧
፧
ፍቅር 🥰 ሲይዘን ፨ምን እንደሚሆን፣
፨ምን እንደሚመጣ
፨ምን እንደሚፈጠር
አናቅም፤ ምክንያቱም ፍቅር ከኛ ቁጥጥር ውጪ ስለሆነ።
አለማወቅ ደሞ ያስፈራል......."
📖📖ከመፅሐፍት መንደር📖📖