Fajr Media


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


የተማሩትን ማስተማር ፤ ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው።
"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ሰፈራችን ያለች አንዲት ሙተነቂባህ ለትዳር አሰብኳትና ቀጠሮ አስይዘን ከእናቴ ጋር ልናያት ሄድን – ሸሪዐዊ እይታ።

..... ከቤታቸው ገብተን ተሰየምን....... መጣችና ከፊት ለፊታችን ትንሽ ተቀመጠች። ከደቂቃዎች በኋላ ተነስታ ሄደች።

.... እናቴም «ጨርሰናል እንሂድ!» አለችኝ።
እኔም፦  « እንዴ ኡሚ ኒቃቧን ተገልጣ ሳላያት?!» አልኳት .......

«አይ ....  ልጁን አይቼው ካማረኝ ነው የምገለጥለት ብላ ነበር» አለችኝ .....

ይላል አንዱ የደረሰበት ...
=============
ለማየት ስንሄድ መታየትም አለ ለማለት ነው ...
=============
@fajrmedia4


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
من توفيق الله للعبد أن يداوم على الصيام والقيام بعد رمضان..  ▪️مقتطف من خطبة الجمعة في المسجد النبوي ٢شوال١٤٤٢  الشيخ: عبد المحسن القاسم-حفظه الله 


👆👆👆
🔖 ኢስቲቃማ

﴿ فَٱسۡتَقِمۡ كَمَآ أُمِرۡتَ وَمَن تَابَ مَعَكَ وَلَا تَطۡغَوۡاْۚ﴾
[ هود: 112]
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
نهاية الصنم ! جعلوه جُذاذًا .


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




"የሰው ልጅ ሆይ ስማ!"

"ዛሬ በምድር ላይ እንደፈለግክና ያሻህን እየሰራህ ልትኖር ትችላለህ ነገር ግን ነገ ሞተህ ከምድር ስር እስረኛ ትሆናለህ!

👌 ልብ በል !

✍ ምድር ላይ እየኖረ ዕድሜውን በጥሩ ነገር ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ በሰላምና በደስታ ይኖራል ቀብሩም ይሰፋለታል የጀነት በርም ተከፈቶለት ፀጋዎቿን እያየ -ያረብ ቂያማን ቶሎ አቁማት-!እያለ በተስፋ ይኖራል

✍ ምድር ላይ እየኖረ በወንጀልና በግዴለሽነት ህይወቱን ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ የሆድ እቃው ካፍንጫው እስኪወጣ ድረስ ምድር ታጣብቀዋለች ከላይዋ  ላይ እየኖረ አላህን በማስቀየሙ ትጠላው የነበረውን ያክል ከስሯ ሲገባ ዋጋውን ትሰጠዋለች!

✍ ይህም ቀን መች እንደሆነ ማንም በትክክል አያውቅም አሁን ከቅፅበት በኋላም ሊሆን ይችላል!"


አላህ ያደረገላቸው ጥበቃ

ከወጣትነት አጓጉል ድርጊቶችና ጨዋታዎች ሁሉ አላህ ጠብቋቸዋል፡፡ስለ ራሳቸው እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡-

‹‹በመሐይምነት ዘመን ወጣቶች ይፈጽሟቸው የነበሩ ድርጊቶችን

ለመፈጸም ያሰብኩት ሁለት ጊዜ ብቻ ነበር፡፡ በነዚህም ጊዜያት አላህ ያስብኩትን እንዳላደርግ አቀበኝ፡፡ ከዚያ በኋላ በመልእክተኛነት እስኪልከኝ

ድረስ ተመሳሳይ ድርጊት አስቤ አላውቅም፡፡ ይኸውም አንድ ቀን ሌሊት

በመካ ከፍታማ ቦታዎች ላይ ፍየል አብሮኝ ይጠብቅ ለነበረ ልጅ፡-

ፍየሌን ጠብቅልኝ፡፡ ልክ እንደወጣቶች መካ ውስጥ ስጫወት ልደር›› አልኩት:: ‹‹ይሁን›› አለኝ፡፡ወደ መካ ወረድኩ፡፡ እዚያ እንደደረስኩ

ከአንድ ቤት ውስጥ ዘፈን ሰማሁ። ምንድን ነው? በማለት ስጠይቅ፤

የሰርግ ዘፈን እንደሆነ ተነገረኝ፡፡ቁጭ ብዬ ማድመጥ ስጀምር አላህ ጆሮዬን ደፈነው፡፡ ጥልቅ እንቅልፍም ወሰደኝ፡፡ ከእንቅልፍ ያነቃኝ የረፋዱ ጸሐይ ግለት ነበር። ወደ ባልንጀራየም ተመለስኩ። ስለ አዳሩ ጠየቀኝ:: የሆነውን ነገርኩት፡፡ በሌላ ሌሊትም ተመሳሳይ ሙከራ

አደረግኩ:: ልክ የመጀመሪያው ሌሊት ዓይነት ሁኔታ አጋጠመኝ፡፡ ከዚያ

በኋላ ያን ዓይነት ሐሳብ አስቤ አላውቅም፡፡››


صلي الله عليه وسلم🥰


አላህ በአንተ ላይ ጸጋውን እያንቧቧብህ ሳለ አንተ ግን እያመፅከው ከሆነ፤ ጠንቀቅ በል!

አንድ ቀን ብርቱ አያያዝን ሊይዝህ ይችላል!




--📖خطبة الجمعة 📖 --
{الاستقامة والمداومة على الطاعة}
🌷فضيلة الشيخ الدكتور🌷
💐محمد بن سعيد رسلان (حفظه الله) 💐
الجمعة 3 من شوال 1445هـ الموافق 12-4-2024م
ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ








ዉሸት  እንደሆነች  እያወቅኩ  ግን  በዉሸቷ  የሸነገለችኝ   ዱንያ  ብቻ  ነች!

እንደማይቀርልኝ  እያወቅኩኝ   ቀኑ በገፋ ቁጥር ወደ እኔ እየመጣ እንደሆነ  እርግጠኛ ሆኜ  ያልተዘጋጀሁለት  ነገር  ቢኖር  ሞት''  ነዉ!


Qur'an tube dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
القارئ #عبدالله_القرافي

#الصلاة_على_النبي




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
- الصلاة على النبي ﷺ يوم الجمعة
أفضل من بقيّة الأيام،
وليلتها أفضل
الليالي، قال ﷺ :
("إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة
فأكثروا عليَّ من الصلاة فيه")


የጁምአ ቀን ሱናዎች ❤️
1 ሱረቱል ከህፍ ማንበብ
2 ገላን መታጠብ
3 ሽቶ መቀባት
4 ነጭ መልበስ
5 መስጂድ በጊዜ መግባት
6 ሲዋክ መጠቀም
7 ዱአ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መፈለግ
8 በውዱ ነብያችን ላይ ሰላዋት ማውረድ

الهم صلي على محمد وعلى آل محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم في العالمين انك حميد مجيد.


ተጋበዙልኝ ጁሙዐም አይደል ለጓደኞቻችሁም ጋብዙ መልካም ቀን
       
۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

196

obunachilar
Kanal statistikasi