Habeshan Funs dan repost
ጫልቱ :- የኔ ፍቅር ጣልያንኛ ትችላለህ እንዴ? ሁልጊዜ የነርሱን ኳስ ጨዋታ ተመስጠህ ትከታተላለህ
ጫላ:- አዎ ጣልያንኛ እችላለሁ
ጫልቱ:- እስቲ በጣልያንኛ የሆነ የሆነ ነገር በለኝ?
ጫላ:- ናይማር ቶቲ አንቾሎቲ ፓውሎ ማልዲኒ ዲ ናታሊ ኮንቴ
ጫልቱ:- wow! ምን ማለት ነው?
ጫላ:- ግራ ጎኔ ነሽ ያለ አንቺ መኖር አልችልም የኔፍቅር" ነው ያልኩት
ጫልቱ:- ወይኔ ጉዴ! ደስ ሲል! በጣም ነው የምወድህ የኔ ጌታ
ጫላ:- ማሪዮ ባላቶሊ
ጫልቱ:- ምን ማለት ነው?
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ጫላ:-እኔም እወድሻለሁ ማለት ነው፡፡
🚥
እስቲ በሳቅ ፍርፍር የበላ እጁን ያንሳ👍
🚦😂😂
ጫላ:- አዎ ጣልያንኛ እችላለሁ
ጫልቱ:- እስቲ በጣልያንኛ የሆነ የሆነ ነገር በለኝ?
ጫላ:- ናይማር ቶቲ አንቾሎቲ ፓውሎ ማልዲኒ ዲ ናታሊ ኮንቴ
ጫልቱ:- wow! ምን ማለት ነው?
ጫላ:- ግራ ጎኔ ነሽ ያለ አንቺ መኖር አልችልም የኔፍቅር" ነው ያልኩት
ጫልቱ:- ወይኔ ጉዴ! ደስ ሲል! በጣም ነው የምወድህ የኔ ጌታ
ጫላ:- ማሪዮ ባላቶሊ
ጫልቱ:- ምን ማለት ነው?
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ጫላ:-እኔም እወድሻለሁ ማለት ነው፡፡
🚥
እስቲ በሳቅ ፍርፍር የበላ እጁን ያንሳ👍
🚦😂😂