አንድ ሷሊህ እንዲህ ይላሉ: - "የተደበቀ ነገርህን አላህ እንዴት እንደሚያስተናብርልህ ብታውቅ ኖሮ ከእናትህና ከአባትህ የበለጠ አላህ ላንተ አዛኝ መሆኑን ትገነዘብ ነበር። ከአላህ ፍቅር የተነሳ ልብህም በቀለጠ ነበር "
#አልሃምዱሊላህ
" ﻟﻮ ﻋﻠِﻢ ﺍﻟﻌﺒﺪ ﻛﻴﻒ ﻳُﺪﺑّﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﻟﻪ ﺃﻣﻮﺭﻩ ﻟﻌﻠٍﻢ ﻳﻘﻴﻨﺎً ﺃﻥ ﺍﻟﻠﻪ
ﺃﺭﺣﻢ ﺑﻪ ﻣﻦ ﺃﻣِﻪ ﻭﺃﺑﻴﻪ ﻭﻟﺬﺍﺏ ﻗﻠﺒﻪ ﻣﺤﺒﺔً ﻟﻠﻪ