ኢንትራክት ፍራንክፈርት ከ ሬንጀርስ!
በሲቪያ የሚገኘው ራሞን ሳንቼዝ ፒዝጁአን ስታዲየም ዛሬ ምሽት በጉጉት የሚጠበቀውን የአውሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን ያስተናግዳል። ሬንጀርሶች በግማሽ ፍፃሜው አርቢ ላይፕዚግ 3 ለ 1 አሸንፈው ወደ ታሪካዊው የፍፃሜ ጨዋታ ያለፉ ሲሆን የጀርመኑ አቻቸው ዌስትሃም ዩናይትድን ጥለው አልፈዋል። ፍራንክፈርቶች በውድድሩ አንድም ሽንፈት ያልቀመሱ ሲሆን ዛሬም ግጥሚያዉን የማሸነፍ የተሻለ ግምት አግኝተዋል።
Website -https://habeshabets.com/
Telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
Tiktok - tiktok.com/@habeshabets
Youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️