ለአዲስ ነገር ብላቹ እራሳቹን አትካዱ ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረኩ ምክንያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲስ ይተካሉና። የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለን። ስለዚህ ወዳጆቼ በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ የያዛቹትን አጥብቁ ይሄው ነው ሚስጥሩ።😔😔
በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው♥️
JOIN
@HERODAWT @HERODAWT💛...........🍃🌸🍃............💛