GOMAX GLOBAL

Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan

WHY GOMAX GLOBAL.... In Everything we do,we BELIVE in providing varieties of business opportunities and empowring people to achive their dreams and transforming peoples life to the max!

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri

#GoMax_Global
#Aspire_Higher

#እውቀት_Vs_ድርጊት

አብዛኛው ሰው በእውቀት ደረጃ ሕይወቱን ለመቀየር ራሱን መቀየር እንዳለበት ያውቃል፤ በተግባር ግን ሕይወቱን ለመቀየር ሌላ ሰው ወይም ነገር እስኪቀየር ይጠብቃል። አንተስ ሕይወትህን ለመቀየር ራስህን እየቀየርክ ነው ወይስ ሌላ ሰው አልያም ነገር እስኪቀየር እየጠበቅክ?

👉ቅዳሜ ሰኔ 18/2014 ከጠዋቱ 2:30 ላይ ቫምዳስ እንገናኝ

👉ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ከስር ባለው link ይመዝገብ
https://bit.ly/3NbnmhQ

መልካም ጊዜ ተመኘሁ 💐💥🙏

Join us by subscribing to our channel
https://t.me/GOMAXGLOBAL

#Personal_Development #Motivational #Inspirational #Dream #Vision #Success

#GOMAX GLOBAL
የስኬት ህጎችንና መርሆችን አውቀን ሂወትን ሙሉ እናድርግ ።
ለዚህ ደሞ ቅዳሜ ጠዋትን ከGOMAX ጋር የስኬት መንገዶን ይጓዙ።

የሰላም እና የስኬት ጊዜ ተመኘሁ 🙏

#GOMAX
# ASPIRE HIGHER!!!
ቅዳሜን ለኔ....
የምናስበው የምናወራው የምናደርገው ነገር መልካም አና ውጤታማ እንዲሆን እንዲህ አይነት GOMAX በሚያዘጋጃቸው ስልጠናዎች ላይ በመገኘት እራሳችንን አናብቃ ።

መልካም የስኬት ቀን ይሁንልን 🙏💐

#Gomax
#Aspire higher
ሳምንቱን በስራ በትምህርት በተለያዩ ጉዳዮች አሳልፈው ቅዳሜን ደሞ ለራስዎ ለወደፊት ግብዎ ለስኬትዎ ስንቅ ለመሰነቅ የሚሰጡበት ቀን ነውና GOMAX ቃሉን አክብሮ ማሀበራዊና አገራዊ ግዴታውን ለመወጣት የፊታችን ቅዳም ግንቦት 20/2014 ከጠዋቱ 2:30ላይ ይጠብቆታል ።
ቅዳሜ ጠዋት ቫምዳስ እንገናኝ ።

መልካም ጊዜ ተመኘሁ 💐💥🙏

👉በአይነቱ ለየት ያለ ስልጠና ሁላችንም እንጠቀምበት ለብዙ ሰዎች እድሉን እንስጥ
#ዘውትር_ቅዳሜ_ጠዋት_በቫምዳስ_ሲኒማ
#ጎማክስ
#አይቀርም

Samri dan repost
ሁሉም ሰዎች ወደዚህች አለም የተላኩት በገደብ የለሽ ክህሎት ቢሆንም እምቅ ክህሎታቸውን በከፍተኛ ሁኔታ የሚጠቀሙት እጅግ ጥቂት ሰዎች ናቸው፡፡
ጎማክስ ግሎባል በዘርፉ ብቁ በሆኑ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናን ዘውትር ቅዳሜ ወደ እናንተን እያደረሰ ይገኛል
ስለሆነም ይምጡ ለይህወትዎ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ክህሎቶችን ያዳብሩ!!!!
#ዘውትር_ቅዳሜ_ጠዋት_በቫምዳስ_ሲኒማ
#ጎማክስ
#አይቀርም

ህይወት እንደ ማያቋርጥ ወንዝ ማለት ናት በማይቀረው ለውጥ ውስጥ  ሙሉና ጠንካራ ሚያረገንን ክህሎት እያዳበርን ወዳቀድነው እና ወደፈለግንው መስመር መጓዝ!

#ቅዳሜ_ጠዋት_ቫምዳስ_ሲኒማ

#ቅዳሜ_ጠዋት_ኦሮሚያ ባህል ማእከል
#ጎማክስ
#አይቀርም

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የነገው የጎማክስ ስልጠና በመንገድ መዘጋት ምክንያት ወደሚቀጥለው ሳምንት ቅዳሜ ተዘዋውሯል ለእንግዶቻችን እናሳውቅ።

ሁሉም ሰዎች ወደዚህች አለም የተላኩት በገደብ የለሽ ክህሎት ቢሆንም እምቅ ክህሎታቸውን በከፍተኛ ሁኔታ የሚጠቀሙት እጅግ ጥቂት ሰዎች ናቸው፡፡
ጎማክስ ግሎባል በዘርፉ ብቁ በሆኑ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናን ዘውትር ቅዳሜ ወደ እናንተን እያደረሰ ይገኛል
ስለሆነም ይምጡ ለይህወትዎ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ክህሎቶችን ያዳብሩ!!!!
#ቅዳሜ_ጠዋት_ኦሮሚያ ባህል ማእከል
#ጎማክስ
#አይቀርም

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

908

obunachilar
Kanal statistikasi