HabeshaCanHackFeeds©


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Join our chat Room @HabeshaCanHackChatRoom1
Free Ethical Hacking Tutorials.
For any of your message: @HabeshaCanHackBot
lets share Knowladge and make the world better!

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


On behalf of all of us here at HcH we wish you all a Happy New Year.

#HcH




Introduction to web-development for hackers
-using HTML,CSS,JAVASCRIPT and PHP to start our pre-Advanced Bug-Bounty course

stay tuned
#HcH
#HabeshaCanHack








👨‍💻Hack with 1Gb challenge👩‍💻

🎯ከዛሬ ጀምሮ ለ3 ቀን #ነፃ አገልግሎት ❗️

ከነሐሴ 21 እስከ 23 ቀን 2012 ከጠዋቱ 12፡00 እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ለሦስት ቀናት ያዘጋጀነውን

•1 GB (በቀን 341 Mb)

• 40 ደቂቃ ድምጽ (በቀን 13 ደቂቃ)

• 100 አጭር የፅሁፍ መልዕክት አገልግሎት (በቀን 33) የምስጋና ስጦታ እንዲጠቀሙ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን፡፡

©ኢትዮ ቴሌኮም

@HabeshaCanHack


















Hope you have all been staying safe these last few weeks. In response to the network issues tutorials has been postponed but this morning will be a new start from where we stop. Stay tuned.

#HcH








ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ 🇪🇹

የመረጃ ደህንነትና ጥበቃ ( Cyber-Security ) ውድድር በኢትዮጵያ


የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ/ INSA ሰመኑን በሀገር አቀፍ ደረጃ ከትልቁ የአባይ ግድብ( GERD ) የውሃ ሙሊት ጋር በተያያዘ ስራውን ለማደናቀፍ የተደራጁ ግብፃዊ ወንጀለኞች በ13 መንግስታዊ እና 4 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ላይ በሞከሩ ጥቃት የድህረ-ገፅ ስራዎቻቸው መስተጓጎሉን በመግለፅ ሀገራችንም በሳይበር ዘርፍ ያላትን አቅም በማሳደግ ተወዳዳሪነቷን ለማረጋገጥ ያግዛት ዘንድ በዘርፉ ተጨባጭ ብቃት ያላችሁ እንዲሁም ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ምርትና አገልግሎቶችን የፈጠሩ ግለሰቦችን እና ቡድኖችን በማወዳደር እውቅና እና ሽልማት የሚያስገኝ የሳይበር ውድድር ያዘጋጀ ሲሆን ተማሪዎች እና ባለሙያዎች የውድድሩ ተሳታፊ እንደሚሆኑ ለHabeshaCanHack ባስተላለፈው መልዕክት ገልፀዋል ፡፡


📌የመወዳደሪያ ዘርፎች

👨‍💻Cryptography

👨‍💻Development

👨‍💻Cyber Security Governance

👨‍💻Communication and Network Security

👨‍💻Cyber Attack Analysis and Response

👨‍💻Security Audit and Exploit Writting



ማስፈንጠሪያውን በመንካት ድህረ-ገፁ ላይ ሙሉ መረጃ ያገኛሉ፡፡
👇
https://www.insa.gov.et
https://cychallenge.insa.gov.et

@HabeshaCanHackBot
@HabeshaCanHack

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

600

obunachilar
Kanal statistikasi