....አንድ ሰዉዬ በጣም በጣም የሚወዳት ግመሉ
ትታመምበትና ለአላህ ስለት ይሳላል ::
ይችን የምወዳት ግመሌን ካሻርክልኝ
15 ቀን በተከታታይ እጾማለሁ ብሎ
ግመሏም ይሻላትና የተሳለዉን ጾም ይጾማል ::🙄
15 ቀኑን ጾሞ እንደጨረሰ
በነጋታዉ ግመሏ ትሞታለች 🫣
ሰዉየዉ ምን ቢል ጥሩ ነዉ
ይሄን15 ቀንማ ከረመዷን ላይ
እቀንሳለሁ አላለም😂😂😂 astegfirulah በሉ ጁሙአ ሙባረክ 😅
JOIN US ❯❯ нαйιƒ_тùве
❥❥нαйιƒღღ🫶