8 Oct 2025, 06:46
ስለዚህ አንድን ሰውን ስትወድ ለጉዳቱ ሳይሆን ለጥቅምህ ታስቀድማለህ.... ግን አንድን ሰው ስታፈቅር ለራስህ እየተጎዳህ እሱን ታኖረዋለህ!!!!
By D
7 Oct 2025, 22:50
እያለቀስሽ የኖርሽውን ኑሮ እየሳክሽ የምትተርኪበት ጊዜ እሩቅ አይደለም!!!!!🥰🥰🥰
7 Oct 2025, 22:41
እያንዳንዱ ማለዳ ☀️ተስፋ ይዞላችሁ ይምጣ እያንዳንዱ ቀናቶች 🌙በሰላም የተሞላ ይሁንላችሁሰናይ ቀን🤲🏾🤍