Hawassa university referral jemea


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan



Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish










አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

📣📣 የሙሀደራ ግብዣ

📣📣📣 30ምክሮች ለወሰን ሀላፊዎች

▶️ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

ባረከላሁፊኩም

➡️➡️➡️የተለያዩ ኪታብ ደርሶች ፣ አጫጭር መልዕክቶች ፣ ሳምንታዊ ኹጥባ የሚተላለፍበት ቻናል
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

t.me/Hawassauniversityreferraljemea
🔁የተውሂድን ዳዕዋ share ያድረጉ!‌




Hawassa university referral jemea:
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

📣📣 ሳምንታዊ የቀልብ ስንቅ

📣📣📣 ኢስላማዊ ወንድማማችነት

▶️ በወንድማችን ሙስጠፋ ሰዒድ
ሀፊዘሁላህ

ባረከላሁፊኩም

➡️➡️➡️የተለያዩ ኪታብ ደርሶች ፣ አጫጭር መልዕክቶች ፣ ሳምንታዊ ኹጥባ የሚተላለፍበት ቻናል
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

t.me/Hawassauniversityreferraljemea
🔁የተውሂድን ዳዕዋ share ያድረጉ!‌




OUR SALAF-US-SAALIH dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish








👉አል-ኢሻራ👈 dan repost
"ሷሊህ የሆነ የዲን ወንድም ከነፍስህ ይበልጣል፣ምክንያቱም ነፍስ በመጥፎ አዛዥ ናት! ሷሊህ ወንድም ግን በመልካም እንጂ በሌላ አያዝም"
#ابن القيم رحمه الله
۞إِنَّ النَّفْسَ لَأَمَّارَةٌ بِالسُّوءِ إِلَّا مَا رَحِمَ رَبِّي


ኢስላም ጥበብ ነው:
ውሃ ለዓሣ የሚያስፈልገውን ያህል
«» ለሴት ልጅ ዐይን አፋርነትና እና ቁጥብነት
«» ለወንድ ልጅ ደግሞ ቆፍጣናነት እና ቆራጥነት ያስፈልጉታል !
°
ቅብጥብጥና ዐይን አውጣ ሴት ታስጠላለች ፤ ልክስክስ እና ልፍስፍስ ወንድም ይደብራል !


@abumahi


ኢብኑ ጀውዝይ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ;
እወቅ አላህ ይዘንልህና ሶላት ማውረድህ በአለቃህ ሙሐመድ (የአላህ ሶላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) አስር ክብርን ያጎናፅፋል:
①–ከአሸናፊው ንጉሱ ጌታህ ውዳሴን(ሶላትን)
②—ከተከበሩት ነብይ(የአላህ ሶላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ምልጃን(ሸፈዓን)
③—በተጥራሩ መላይካዎት መመራትን(አረዓያነትን)
④–ሙናፊቆችን እና ከሀዲዎችን ተቃርኖ
⑤–ከስህተት ና ከጉድለት መጥራትን
⑥–የሀጃዎችን እና ሀሳቦችን መወጣትን(መቃለልን)
⑦–የውስጣዊም የውጫዊም ብርሀንን
⑧– ከአስከፊዋ ሀገር ፈላ መውጣትን
⑨–በደስታና በመዘውተሪያይቱ ሀገር መግባትን
10–ከመሀሪው ንጉሱ ሰላምን።



∴ ቡስታኑል አል ዋዒዘይኒ(1/287)


ሐፊዝ ኢብኑ ረጀብ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል;

✔️የሙዕሚን እድሜ በረዘመ ጊዜ ለሱ አላህ ዘንዲ ያለው ኸይር ይጨምራል። ለሱ ሊመኝ አይገባውም እድሜው እንዲያጥር። ምን አልባት በዲኑ ላይ ፈተናን የፈራ ከሆነ እንጂ፣ እሱ በዲኑ ላይ ፈተናን ከፈራ በእርግጥ ፈርቷል ለሱ አላህ ጋር ያለው ኸይር እንዳያመልጠው እና ይህ በሸር እንዳይቀየር —በአላህ ከዚህ እንጠበቃለን–በእደዚህ አይነት ሁኔታ ላይ ሞቱ በህይወት ከመኖሩ የተሻለ ነው።

👉ሊጧኢፍ አል መዓሪፍ(1/299)


ኢብኑ ረጀብ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል;
…በዑለማዎች መካከል ልዩነትን አናውቅም ሴት ልጂ አትወጣም (ወደ መስጂድ) በባሏ ፈቃድ ቢሆን እንጂ ።


∴ሸርሕ አል ቡኻሪ(5/245)

መስጂድ ለመሄድ እንድህ ከሆነ እንዴት ይሆናል መውጣቱ ከዚህ ውጭ ከሆነስ? ይህ ለእያንዳችን የማይሽፈን ግልፅ ና ፍትው ያለ ነው ። ሚስቶች የባላቸውን ሀቅ በመጠበቅ ላይ ሊዘናጉ ፣ ግደለሽ ሊሆኑ አይገባም ። እዳውም በዚህ ጊዜ ሴቶች ባዶ ዘንቢል ይዘው እግራቸው እሰኪቀጥን አገሩ በሚቃኙበት ።


ሁዳ መልቲሚዲያ:
*ክረምቱን ከእኛ ጋር*

«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» رواه البخاري ومسلم

*«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል»* ቡኻሪና ሙስሊም

በአላህ ፍቃድ በያዝነው ክረምት ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ *በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር* ከሚካሄዱ የኪታብ ቂራአት ኮርሶች የሚከተሉት ሲገኙበት ሌሎችም በርካታ ደርሶችና ሙሀደራዎች ታቅደዋል። ስለደርሶቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ቀጣይ ማስታወቂያዎችን ይከታተሉ።

1) *ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ*
☞ _አልወረቃት ፊ ኢሱሊል ፊቅህ_

✍🏻 አቡልመዓሊይ አብዱልመሊክ አልጁወይኒይ

☞_ኪታቡ ኢዕቲቃዲ አህሊሱናህ_

✍🏻 አልሀፊዝ አቢበክር አህመድ አል ኢስማዒሊይ (277–371 ዓ.ሒ)

2) *ኡስታዝ ጣሀ አህመድ*
☞ _አል ወጂዝ ፊ ዓቂደቲሰለፍ_

✍🏻 _አብዱላህ ቢን አብዱልሀሚድ አል አሰሪይ_

3) *ኡስታዘ ሙሀመድ ሰኢድ*
☞ _አል ኡሱል ወልቀዋኢድ አልፊቅሂያህ_

✍🏻 ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ኡሰይሚን

አላህ ግዜያቸውን ለኢልም ከሚሰጡ፤ ያወቁትንም ከሚተገብሩ ባሮቹ ያድርገን፤ አሚን!


Ibnu Mas'oud islamic Center
www.nesiha.com

Http://www.t.me/darulhadis18

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 283

obunachilar
Kanal statistikasi