Help Hayat


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


This channel help to discuss, plan and notify our daily plan and progress to help our sister Hayat Ebrahim Umer.
Share

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri












"ወገኖቼ; ከፈጣሪ በታች የኔ ህይወት በእጃችሁ ላይ ይገኛል፡፡ እያያችሁ አሳልፋችሁ ለሞት አትስጡኝ!" ሀያት ኢብራሂም

ኩላሊቷን አሟት ' Dialysis' ስታደርግ ቆይታ አሁን ላይ ወደ ውጪ ሀገር በመሄድ የኩላሊት ንቅለ-ተከላ (Kidney Transplant) እንድታደርግ የተነገራትን እህታችንን ሀያት ኢብራሂምን ተባብረን እንርዳ፡፡
የባንክ አካውንት
1⃣. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
1000353443147
Hayat Ebrahim & Sada Sultan

2⃣. የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ (COOP)
1000089014135
Hayat Ebrahim Umer

3⃣. አዋሽ ባንክ
01425853981500
Hayat Ebrahim Umer

ሰልክ ቁጥር
0983676776
0920942369
0912823605


መርዳት: ያለችበትን ሁኔታ መከታተል እና ከጎናችን መቆም ለምትፈልጉ በሙሉ

በፌስቡክ https://m.facebook.com/Help-Hayat-115161023734791/?ref=opera_speed_dial

በቴሌግራም
https://t.me/helphayat

https://t.me/Help_Hayat_Group


በመጠቀም ተቀላቀሉን 🙏🙏🙏🙏 .

እንዲሁም Share, like እና invite በማድረግ መረጃውን ሁሉም ጋር በማድረስ ተባብረን የእህታችንን ህይወት እናድን፡፡
❇️በፈጣሪ ፍቃድ ቀጥሎ በናንተ ዕገዛ በቅርብ እህታችን ድና እናገኛታለን❇️




ለሐያት መዳን ምክንያት እንሁን 🙏
*******************************

ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትባላለች የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን እድሜዋ 17 ነው። በባሌ ጎባ ከተማ ተወልዳ ያደገች ሲሆን ነዋሪነቷም በዛው ነው።

አሁን ላይ በደረሰባት ከፍተኛ የሆነ የኩላሊት ህመም ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች።

ሐያት በበሽታው መጠቃቷ ከታወቀበት እለት ጀምሮ ከበሽታው ጋር በትግል ላይ የምትገኝ ሲሆን ይህም ከቀን ወደ ቀን ሰውነቷን እያደከመው ይገኛል።

ሀያት የቀድሞ ጤንነቷ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ ከሀኪሞች ተነግሯታል።

የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ወደ ውጪ ሀገር መሄድ የግድ ይኖርባታል። ለዚህም ለህክምና ወጪ እንዲሆናት 2,000,000 (ሁለት ሚሊየን ብር) ያስፈልጋታል!!!

ይህን ገንዘብ ለመሸፈን የሀያት ቤተሰቦች አቅም ስለሌላቸው ወገኖቻችን ይረዱናል ያግዙናል በሚል ተስፋ ወደ ህብረተሰቡ እርዱን ሲሉ ጥሪ ያቀርባሉ።

ሐያት ወደ ሞት ስሄድ እያያችሁ ዝም አትበሉኝ ለመዳኔ ምክንያት ሁኑ ትለናች!

በጣም ቀላል ነው ከተረባረብን 2000 ሺህ ሰው ሆነን 1000 ሺህ ብር ብልነግስ ልጃችን፣እህታችን ድና ህልሟን ታሳካ ዘንድ ምክንያት እንሁናት። ኢንሻ አላህ ሀያት ድና ትምህርቷን መቀጠል ትፈልጋለች። ደግሞ ለመዳኗ ሰብብ እንሆናለን።


የቻልነውን በሙሉ እህታችንን በገንዘብ እንርዳት፣ በገንዘብ ያልቻልን በዱዓ እናግዛት ፣ቢያንስ መረጃውን ሼር በማድረግ እናግዛት።

በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ
*************

የአካውንት ስም:— ሀያት ኢብራሂም ዑመር

የኢትዮጲያን ግድ ባንክ:— 1000353443147

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ:— 01425853981500

ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ :— 1000089014135


የሀያትን ቤተሰቦች በስልክ ለማግኘት
********************

0983676776
0920942369
0912823605
















"ወገኖቼ; ከፈጣሪ በታች የኔ ህይወት በእጃችሁ ላይ ይገኛል፡፡ እያያችሁ አሳልፋችሁ ለሞት አትስጡኝ!"
ሀያት ኢብራሂም 😢😢

"YAA LAMMII KOO, LUBBUUN KIYYA ERGA RABBIITII HARKA KEESSAN JIRA. OTTUU ILAALTANII DU'AAF NA HIN KENINAA!" 😢😢
Hayat Ibraahim

BANK ACCOUNTS
1⃣. Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
1⃣0⃣0⃣0⃣3⃣5⃣3⃣4⃣4⃣3⃣1⃣4⃣7⃣
Hayat Ebrahim & Sada Sultan

2⃣. Cooperative Bank of Oromia (COOP)
1⃣0⃣0⃣0⃣0⃣8⃣9⃣0⃣1⃣4⃣1⃣3⃣5⃣
Hayat Ebrahim Umer

3⃣. Awash Bank
0⃣1⃣4⃣2⃣5⃣8⃣5⃣3⃣9⃣8⃣1⃣5⃣0⃣0⃣
Hayat Ebrahim Umer


ሰልክ ቁጥር
0983676776
0920942369
0912823605

@Help_sis_Hayat
@helphayat
@Help_Hayat_Group

https://m.facebook.com/Help-Hayat-115161023734791/?ref=opera_speed_dial


"ለሞት አሳልፋችሁ አትስጡኝ!"

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለእህታችን ሀያት ኢብራሂም

እህታችን ሀያት ኢብራሂም የ11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን የኩላሊት ህመም በመታመሟ ምክንያት በአዲስ አበባ ግሩም ሆስፒታል (Girum Hospital) ለ3 ወር ስትታከም ቆይታለች::

በአሁን ሰዓት በጣም በምያሳዝን ሁኔታ የህመሟ ሁኔታ ወደ መጨረሻው ደረጃ የኩላሊት ህመም (End-Stage Renal Failure) በመቀየሩ ምክንያት ሁለቱም ኩላሊቷ ስራ ስላቆመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ ሀገር በመሄድ የኩላሊት ንቅለ ተከላ (RENAL TRANSPLANT OR KIDNEY TRANSPLANT) እንድታዳርግ በዶክተሮቿ ተወስኗል፡፡

ለዚህ ህክምና ሁሉንም ሂደት (Process) ጨምሮ እስከ ሁለት ሚልዮን (2,000,000) ብር የምያስፈልግ ሲሆን ቤተሰቦቿ ይህን ሁሉ ወጪ ለብቻቸው መሸፈን ስለማይችሉ ሁላችንም የእህታችንን ህይወት ለማዳን የበኩላችንን የወንድማማችነት; የእህትማማችነት; የሰብዓዊነት እንዲሁም የዜግነት ግዴታ እንወጣ ስንል እንጠይቃለን::

ህመሟ ግዜ የማይሰጥና አስቸኳይ ህክምና የሚፈልግ ሲሆን ከቀን ወደ ቀን እህታችንን እያደከመ ህይወቷ ስለ ምነጥቃት እህታችን ሳትደክም እና ህይወቷ ሳናጣ ባቻልነው አቅም ትንሽም ብትሆን ፈጣር ያገራልንን ያህል እርዳት እናድርግላት::

"ወገኖቼ; ከፈጣሪ በታች የኔ ህይወት በእጃችሁ ላይ ይገኛል፡፡ እያያችሁ አሳልፋችሁ ለሞት አትስጡኝ!" ሀያት ኢብራሂም

የባንክ አካውንት
1⃣. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
1⃣0⃣0⃣0⃣3⃣5⃣3⃣4⃣4⃣3⃣1⃣4⃣7⃣
Hayat Ebrahim & Sada Sultan

2⃣. የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ (COOP)
1⃣0⃣0⃣0⃣0⃣8⃣9⃣0⃣1⃣4⃣1⃣3⃣5⃣
Hayat Ebrahim Umer

3⃣. አዋሽ ባንክ
0⃣1⃣4⃣2⃣5⃣8⃣5⃣3⃣9⃣8⃣1⃣5⃣0⃣0⃣
Hayat Ebrahim Umer


ሰልክ ቁጥር
0983676776
0920942369
0912823605

@Help_sis_Hayat
@Help_sis_Hayat
@helphayat
@helphayat


" OTTUU ILAALTANII DU'AAF NA HIN KENINAA!"

GARGAARSA ARIIFACHIISAA OBBOLEETTII TEENYA HAYAAT IBRAAHIMIIF

Obboleettiin teenya Hayat Ibraahim barattuu kutaa 11ffaa yoo taatu dhibee kaleen qabamtee magaalaa finfinnee Hospitaalaa Giruum (GIRUM HOSPITAL)tti ji'a 3f yaalamaa turtee jirti.

Yeroo ammaa kana garuu haala nama gaddisiisuun haalli dhibee ishii kaleen lamaanuu gara sadarkaa dhumaa(End-Stage Renal Failure) tti waan jijjiirameef yeroo gabaabaa keessatti gara biyya alaa deemtee yaalii JIJJIIRRAA KALEE (Renal Transplant ykn Kidney Transplant) akka taasifamuuf jedhamee murtaa'eera.

Yaala ishee kanaaf adeemsa(process) hundaa dabalatee mallaqni barbaachisu naannoo qarshii
MIILIYOONA LAMA (2,000,000) ta'uun kan himame yoo ta'u maatiin ishee garuu qarshii kana dhunfaa isaaniitiin argachuu waan hin dandeenyeef hundi keenya lubbuu obboleettii teenyaa hambisuuf gahee keenya kan obbolummaa, obboleetummaa, akkasumas dirqama namummaa fi lamummaa akka baanu isin gaafanna.

Dhukkubichi yeroo kan hin kenninee fii yaala attantamaa kan barbaadu yoo ta'u, guyyaa irraa gara guyyaatti obboleettii teenya kan dadhabsiisaa deemu waan ta'eef obboleettii teenya akka hin dhabne fii jiraachuu isheetiif sababa akka taanuuf mallaqa xiqqoos haa ta'uu, hanga rabbiin nu dandeessiseen yeroo gabaabaa keessatti qarqaarsa akka goonuuf isin gaafanna.

"YAA LAMMII KOO, LUBBUUN KIYYA ERGA RABBIITII HARKA KEESSAN JIRA. OTTUU ILAALTANII DU'AAF NA HIN KENINAA!" Hayat Ibraahim

Lakkoofsota herreegaa baankii
1⃣. Baankii daldala Itiyoophiyaa (CBE)
1⃣0⃣0⃣0⃣3⃣5⃣3⃣4⃣4⃣3⃣1⃣4⃣7⃣
Hayat Ebrahim & Sada Sultan

2⃣. Baankii gamtaa Oromiyaa (COOP)
1⃣0⃣0⃣0⃣0⃣8⃣9⃣0⃣1⃣4⃣1⃣3⃣5⃣
Hayat Ebrahin Umer

3⃣. Baankii Awaash
0⃣1⃣4⃣2⃣5⃣8⃣5⃣3⃣9⃣8⃣1⃣5⃣0⃣0⃣
Hayat Ebrahim Umer

Lakkoofsa Bilbilaa
0983676776
0920942369
0912823605


@Help_sis_Hayat
@Help_sis_Hayat
@helphayat
@helphayat

18 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

173

obunachilar
Kanal statistikasi