666ን እንቃወማለን


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Extraordinary!!
channel exposing Illuminati conspiracy's
join to get more
ኢትዮጵያ እጆችን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!!!
Join me and wake
the sleepers
@hiddentruth1

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#Alex_jones_የተባለ_ጋዜጠኛ_በሂወቱ_Risk_ወስዶ_አስቡት_ቢታወቅበት_እኮ_እዛው_ይገደል_ነበር_ነገር_ግን_ይህ_ሁሉ_ሳያስፈራው_ከአባላቶቹጋ_ተመሳስሎ_በመግባት_በBohemian_Grove_ውስጥ_በድብቅ_የቀረጸውን_ቪዲዮ

በ ቪዲዮውን ላይ ምን አይነት ትይንቶች እንደሚፈጸሙ ማየት ትችላላቹ።

@hiddentruth1


​​#Bohemian_Grove
ከጥንት ጊዜ ጀምሮ የሰው ልጅ ለሰይጣን የደም መሰዋት ሲያቀርብ ሴጣንን ሲያምን ቆይቷል ፡ ከ mayan እስከ egyptian ከ azetecs እስከ zulu kingdom ድረስ ይህ ድርጊት ሲወርድ ሲወራረድ የኖረ ነው፡፡ አሁንም ድረስ በዘመናችንም secret society ብለው እራሳቸውን በሚጠሩ በየሰይጣን አማኞች ኢሉሚናቲዎች ዘንድ የሚደረግ ድርጊት ነው።

ቦሒሜኝ ግሩቭ (Bohemian Grove) በ Monte Rio, California, United States ውስጥ የሚገኝ ቦታ ነው ። ይህ ስፍራ የአለማችን ታዋቂና ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ የኢሉሚናቲ ማህበርተኞች የሚገናኙበት ቁመቱ 40ፊት የሚያክል ትልቅ የሠይጣን ሀውልት ያለበት የህጻናት መሠዊያ እና ብዙ ሴጣናዊ ተግባር ሚደረግበት ቦታ ነው :: በዚ ስፍራ ትላልቅ ስልጣን ያላቸው ፖለቲከኞች,የማህበሩ አባላት ሀብታሞች , የሀገር መሪዎች, የጦር አዛዦች አንዲሁም የሚዲያ ሃላፊዋች አና የሆሊውደ አክተሮች ይታደሙበታል

በዚ ስፍራ ጨቅላ ሕጻናትን በማረድ እንዲሁም ከነነብሳቸው እሳት ውስጥ በማቃጠል
ለሠይጣን መሰዋትነት ይቀርባሉ፣ ለዚም ተግባር ሲባል ከተለያዩ ቦታዎች ህፃናት ተሠርቀውና ታፍነው ይወሠዳሉ ። ልክ እንደ ህጻናቱ ሁሉ የፋሲካ በዓል ሊደርስ አካባቢ እድሚያቸው ሠላሳና ከዚያ በላይ የሆኑ ጎልማሶች ለ መሠዋትነት ይቀርቡበታል።

በመጸሐፍ ቅዱስ ላይ እንደጻፈው ሙሴ ወደ ደብረሲና ተራራ በወጣ ጊዜ የ እግዚአብሔርን ትእዛዝ ይዞ ሲመለስ ህዝቡ አሞን የተባለውን ጣውት ሰርተው ሲያመልኩ ነበር ፡፡ ያ አሞን የተባለው ጣዖት በግብፆች ዘንድ ሳይረስ ወይም ሳተርን ተብሎ ይመለክ ነበር አሁን በዘመናችን ደሞ በ Bohemian Grove ላይ ሃውልት ተሰርቶለት እየተመለከ ይገኛል::

👉 ከዚ ፖስት በታች


#Alex_jones_የተባለ_ጋዜጠኛ_በሂወቱ_Risk_ወስዶ_አስቡት_ቢታወቅበት_እኮ_እዛው_ይገደል_ነበር_ነገር_ግን_ይህ_ሁሉ_ሳያስፈራው_ከአባላቶቹጋ_ተመሳስሎ_በመግባት_በBohemian_Grove_ውስጥ_በድብቅ_የቀረጸውን_ቪዲዮ_ለጥፌላቹዋለው።

👉 በ ቪዲዮውን ላይ ምን አይነት ትይንቶች እንደሚፈጸሙ ማየት ትችላላቹ።


ሼር ሼር እያረግን ግንዛቤ እንፍጠር።

#Your_No1favorite_channel
ThatExposingelitemovement
#Sharing
thehiddentruth
#Work_everyday_to_free_your_mind from the deceive n lie

invite ur friends join me

http://t.me/hiddentruth1

#brabbit


ኢትዮጵያ dan repost


ኢትዮጵያ dan repost


#The truth behind mask

ከማስክ ጀርባ ያለው እውነታ ምንድን ነው???

Mask ለምን አርጉ ይሉናል
even if we are at home ??

ብዙ ሰአት ማስክ ማረግ ሰውነትን ለ አተነፋፈስ ስርአት መዛባት እንዲሁም ቫይራል ኢንፌክሽን ያጋልጣል ይህ የተባለው ለ ጤና ባለሙያዎች ነበር ከኮቪድ በፊት አሁን ግን ለሁላችንም ሁኗል ማስክ ለብዙ ሰአት ማረግ በራሳቸው ጤና ባለሙያዎች ራሱ አይመከርም በአለም ዙሪያም discouraged ሊደረግ ይገባል ሲል UNSW በጥናቱ አርጋግጣል። እንኳን ሊከላከል ተፈጥሮአዊ በሽታ የመከላከል አቅማችንን እንዲዳከም የሚርፕግ ነው።

ወዳጆቼ ማስክ ማድረግ ለአዲሱ የአለም መንግስት(New world order) የጅማሬ ማሳያ ነው ከታች የለቀኩት ቪዲዮ ላይ በድንብ ያብራራላችሗል።
initiation rituals ውስጥ ማስክ ማረግ አንዱ ነው የሚያደርጉት ሁሉ ታቅዶበት ነው።

ቀስ በቀስ ማስክ ማረግን ኖርማል በማረግ ህዝቡ ይቀበለዋል ከዛ suddenly NWO ይጀምራል አለምም ለሁለት ትከፈላለች እሺ ብለው በሚቀበሉትና በሚቃወሙት መካከል እሺ ብለው የተቀበሉትም ወደ NWO ይሸጋገራሉ።

wearing the mask is part of an initiation rituals for the new normal.
(New world order)
(New age)

The widespread use of cloth masks by health care workers may actually put them at increased risk of respiratory illness and viral infections and their global use should be discouraged according to UNSW study.

Science tells us that masks doing nothing but hearting our natural immune system.

So why it is so important wearing bullshit masks??

✖️Please stop non_sense ideas

#Its me niniyam against bad puppets


🙏Share share 🙏and create awareness!!!

@hiddentruth1


▲ ያ ሁሉ ለምን ?
ሁሉም ነገር ወደ ሆለ ነዉ ፤ ሁሉም ነገር ተገለባብጧል።
ሃኪሞች ጤናን ያወድማሉ ፤ ጠበቆች ፊትሕን ያዛባሉ ፤ ዩኒቨርስቲዎች ዕዉቀትን የጓድላሉ፤ዋና ሚድያዎች መረጃን
ያጠፋሉ እንድሁም መንፈሳዊነትን ይገድላሉ።
ለምንድነው ያ ሁሉ ሚሆነው?
ለእግዚአብሔር ሕጎች ተቃራኒ በሆነ መልኩ ፤ መንፈሳዊና በዓለማዊው ፤ ተአማኝነት በክህደት፤ መታዘዝን በትእቢት ፤
ወንድን በሴታሴት፤ሴትን በወንዳወንድ መለዋወጥና በተሳሳተ መንገድ እንዲራመድ ማድረግ ለምን ይመስላቸዋል???
ለምን ያሁሉ ግድያና ደም መፍሰስ? ለምን አለማችን መሆን እንደነበረባት አልሆነችም???
⚠ |መልሱ አንድ ነው|
አንድ ግዜ የአሜሪካው ፕረዚዳንት እንድህ በማለት ተናገረው ነበረ ፤
"ከእነዚህ አስጨናቂ ጊዚያት፤ የእኛ...... አላማ አዲሱ የአለም ስረዓት ሊፈጠር ይችላል.....
ዛሬ አዲሱ ዓለም ልወለድ እየታገለ ነው ፤ከዚህ በፊት ከምናውቀው በጣም የተለየ ዓለም " ማለታቸው ይታወሳል። ➡ G.Harbert bush
እናም secret society በቅርብ
ርቀት እየተመለከቱት ያሉትን አድስ የአለም ስርዓት ለማምጣት እያደረጉ ያሉት ነገር ቢኖር ሕዝቡ እንደብቸኛ አማራጭ አምኖ እንዲቀበለው የሚያደርግ ዓለም
አቀፍ ቀዉስ መፍጠር ነው።
እሱም እየተሳካላቸው ያለ ይመስላል፤ ምክንያቱም ነገሮችን ከሚፃረረው ይልቅ የምደግፈው በዝቶአል ፤ እናም ሁሌም እንደምታውቀው order out of choice በሚሉት ሲስተም ነገሮችን አማራጭ የለለው መፍትሔ እያደረጉት ነው።
ከኮሮና እራሱን የማይጠበቅ ማነው????
➡stay safe❤

🇪🇹🇪🇹Share share🇪🇹🇪🇹

@hiddentruth1
@hiddentruth1


ንቁ❗ንቁ❗
እኛ የሰዉ ልጆች ከመፈጠረችን በፊት የተፀነሰውና ፤ሰማያዊ ቤታችንን ጥለን ስንሰደድ የተወለደው ስይጣናዊው ዘር ኢሉሚናቲ ፤በመላው የዓለም ታርክ ሳይነቃበት ወደጥፋት ሲመራን ኑሯል ። በመጀመሪያ በኤደን ገነት የተሰጠንን የተትረፈረፈ ሕይወት ሳናጣጥም ወደ ምድር ለመጣላችን ዋነኛው ምክንያት አምላካቸው ሳጥናኤል ፤ ኋላም በምድር ለተፈጠርንበት ዓላማ እንዳንኖር መሰናክል እየሆነብን ያለው ሰይጣናዊው የኢሉሚናቲ ማህበር ነው ❗እናም ዛሬ እየኖርንበት ያለው ዓለም የበግ ቆዳ ለብሰው በመካከላችን በሚኖሩት ኢሉሚናቲዎች አማካኝነት መላው ዓለምን በሚያታልለው ዘንዶ ምክንያት የመጣንበት የተለየ ዓለም ነው❗ በአጠቃላይም ለማለት የፈለኩት እኛ የሰው ልጆች መንፈሳዊነት የተላበሰን ሰባአዊ ፍጡራን ሳንሆን ፤ሰባአዊነተን የተላበሰን መንፈሳዊ ፍጡራን ነን ❗በዙሪያችን የተፈጠሩልን እውነታዎችም ፤በኢሉሚናቲ የተፈበረኩ የዉሸት ምስሎች ናቸው። ከዚህም በለይ ለሰው ልጆች ሕይወት እና በአጠቃላይም ለሁለንተናዊ ዓለም ጥፋትና ትርጉም አልባነት ወነኛ ምክንያቶቹ ኢሉሚናቲ ናቸው 😭😭😭 ። ይህንን የኢሉሚናቲዎችን ተጽዕኖ መቋቋም የሚቻለው ፤በመጀመሪያ የአዕምሮ ጤንነትን በማግኘት ነው። የአእምሮ ጤንነት መሰረቱ ደግሞ እውነታውን ለመቀበል መቻል ነው። ስለዚህ የአዕምሮ ጤነኛ ለመሆን በቅድሚያ የሁለንተናዊ ዓለም መልካመ መሆኑን...ፍጡራኑም፤ሕይወትም...እንዲሁም የሰው ልጆች በመሰራታቸው መልከመ መሆናቸውን ማመን ይኖርብናል። ይህ ሁሉም እውነታውን ለመቀበል ካለን ተነሳሽነትና በዝህ ዕውቀትም መሰረት ሕይወታችንን ለመምራት ባለን ቁርጠኝነት ይወሰናል ይህንን ለማድረግም የሁላችንም ጥረት ያሻል.
stay safe❤
share🙏

connect with us

@hiddentruth1
@hiddentruth1


~66*ን እንቃወማለን~

"በጫጫታ መሀል ማውራት፤ ትርፉ ድካም ነው" ይባላል!!! ሁሉም ተናጋሪ ነውና!!! ለማንኛውም ነገሮችን በፖለቲካ ዓይን ማየት ማቆም እንዳለባችሁና ሌላኛውን ዓይን መክፈት እንዳለባችሁ ለማሳሰብ የተፃፈ "የጫጫታው መሀል ፅሁፍ" ነው!! በየጊዜው ከሚገደሉ ንፁሃን ነፍስ ይልቅ፤ አሁንም አብይ አብይ የሚል የደነዘዘ ድንዙዝ ህዝብ ነፍስ ያሳዝነኛል!! እነሱ ወደማያልፈው ዘላለማዊ ዓለም፤ ድንዙዙ ህዝብ ደግሞ ወደማያልቀው የአስመሳይነትና የክህደት ዓለም ነውና የሚገቡት አዘኔታው ለህዝቡ ቢሆን እላለሁ!!! በድጋሜ ለማሳሰብ ያህል፣ የፖለቲካ ዓይናችሁን ገፋችሁ ያኛውን የእውነት ዓይን ብትከፍቱ በሚል የተፃፈ "የጫጫታው መሀል ፅሁፍ" ነው!!!

#ነፍስይማር!

@hiddentruth1
@hiddentruth1


Injection with mark of the beast!!!🙈


!!!አውሬው አሰፍስፏል!!!!

@hiddentruth1
@hiddentruth1


🇪🇹 አሳፋሪውን የወሲብ ቀስቃሽ ዘፈን ከዩቲውብ ለማውረድ reportዎ ያስፈልገናል

ይሄን ከሀገራችን እሴት ያፈነገጠ ዘፈን report በማድረግ ከዩቲውብ እንዲወርድ ይተባበሩን። ዛሬ ላይ እንደቀላል ካለፍነው ባጭር ጊዜ የዚህ አይነት ክሊፖች እየተስፋፉ የሚሄዱ ነው የሚሆነው።
Report ለማረግ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ከቪዲዮ ስር በስተቀኝ የሚገኝውን 'Report' የሚለውን በመጫን በ gmail አካውንቶ በመግባት(sign in በማረግ) sexual content -> graphic sexual activity የሚለውን መምረጥ ነው።

#Share በማረግም መልክቱን አዳርሱት

http://www.youtube.com/watch?v=fdJI2PhdzvU












የሰዶማውያን አቀንቃኟ የጠቅላዩ…… ቃል አቀባይ ቢሌኔ ስዩም ገመና!!!

በአንድ ወቅት ነው አሉ…… እንደተመረጠች ከጋዜጠኞች እንዲህ የሚል ጥያቄ ቀርቦላት ነበር፣
ጋዜጠኞች =" ወ/ሮ ወይስ ወይዘሪት እንበሎት?"ይላሉ
አጅሬም ቀበል አድርጋ ወይዘሮ ወይም ወይዘሪት አትበሉኝ ፣ ብላ ይህንን የዋህ ህዝብ ክው አደረገችው፣ በጊዜው የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ ነበር………እናም ነገሩን ስናጣራ ይህች ሴትዮ(ሰውዬ…) ግብረሰዶም እውቅና ከተሰጠበት ከ ካናዳ ተመልምላ የመጣትች የካናዳ ዜግነት ያላት ፣ በሴቶች እኩልነት በሚል ጭምብል፣ አባት ወንዶችን የሚያዋርድ፣ ለወንዶች ከፍተኛ ጥላቻ እንዲኖር የማድረግ፣ እንዲሁም የተመሳሳይ የፆታ ግንኙነትን የሚደግፍ ፕሮጀክት ውስጥ የምትሳተፍ ሆና ደርሰንበታል::
መረጃዎችን ስናሰባስብ ለምንድነው ወ/ሮ ወይም ወይዘሪት አትበሉኝ ያለችው የሚለውን ስናጠራ……ይህንን መረጃ አገኘን …
እነዚህ የሴቶች መብት ተቆርቋሪ ነን በመባል የሚታወቀት የጭለማው ማህበርተኞች እራሳቸውን they/them በመባል መጠራትን እንደሚፈልጉ ያለን መረጃ ያሳያል፣ አሃ…………አሁን ገና ገበኝ አጅሪት……
ቀጣይ መረጃዎችን ስናፈላልግ የእርሷ መሰል ቢጤዎች አገኘን እሩቅ ሳንሄድ ጎረቤት ሀገር ኬንያ ሰዶማዊ ጓደኛዋን አገኘናት……
ይህች ኬንያዊት ሜሪ …… ስትባል፣ ሰዶማዊ ሌዝብያን ናት፣ እርሷም they/them ተብለው ከሚጠሩት ወገን አንዷ ናት……እናም በአንድ ወቅት ይህች ኬንያዊት የልደት በአል እያከበርች ከሚስቷ ጋር…ወይ ጉድ)……በቲውተር ገፅ ላይ ትለጥፋለች፣ ታዲያ የመልካም ልደት መግላጫ ከዚያም ከዚህም ሲሰጥ፣ አጅሪት የኛዋ……ካናዳዋ ሴትዮ የኢትዮጵያው የጠቅላዩ……ቃል አቀባይ የመልካም ልደት መግለጫ ለ ባልደረባዋ ከሰጡት አንዷ በመሆን በመገኘቷ እጅ ከፍንጅ ተይዛለች

@hiddentruth1
@hiddentruth1


#Us6506148 B2 Patent:
Nervous System
Manipulation

መቼም የነዚ ሰይጣኖች ድብቅ አላማ አይለቀንም።

አስቡት እስቲ የሆነ ሰው የሚሰማቹን ስሜት ሲቆጣጠረው 😱😱 እገምታለሁ ምን እንደሚሰማችሁ ይህ manipulation system ""us6506148 b2"" ይሰኛል ሁል ጊዜ ቴሌቪዥን ስታበሩ ወይም computer on ስታደርጉ nervous systemን controlled ይሆናል ይህ ፓተንት #Us6506148 b2 ነው ያው ምንም ሲሰሩ መጀመሪያ ፓተንት ይሰጡታል የዚህ ፓተንት ስሙ ደሞ Us6506148 b2 ይሰኛል)።

እንዲ ማድረግ የጀመሩት 2001 European calander ነው ይህንንም የፈለሰፈው ሰው እንደሚታመነው Hendricus G.loss ይባላል


አብዛኛዎቻችን እንደምናቀው ቲቪ ላይ ምናያቸው ኮንተንቶች የተፈጠሩት ውሳኔኦቻችንን ለማስቀየር ለምሳሌ እቃ ስንገበያይ እና የመሳሰሉት።


ሳይንስ እንደሚነግረን human nervous system የሚያገለግለው መልዕክቶችን ለመያዝ እና ወደሰውነታችን ለማስተላለፍ እና ሴንሶቻችንን ለመቆጣጠር ነው።
እና ደሞ neuroሳይንቲስቶች. እንደሚነግሩን nervous system ደሞ ሙሉ በሙሉ በ brain ቁጥትር ስር ነው እና ምን ካላቹኝ.

Brain ደግሞ electric field የሚያመርት complex bioelectric organ ነው
ለዚ ነው binaural beat በማዳመጣ የአይምሮአችንን መስመር ማደስ የምንችለው

እንዴት ነው ሚሰራው ካላቹኝ
∆ አይምሮአችን ደካማ በሆነ electromagnetic fields ይነሳሳል ለ 1/2hz ወይም 2.4hz በቀረበ ድግግሞሽ(frequency)
በphysiological effects የሰዎችን የስሜት አስተጋብኦ ለማነሳሳት ይጠቅማል። አብዛኞቹ computer monitor እና ቲቪ tubes እንደዚህ አይነት ምስል በሚያሳዩበት ጊዜ በቂ electromagnetic fields ይለቀቃሉ ከላይ የተጠቀሰውን መነሳሳት ለመፍጠር ማለት ነው።

ስለዚህ በቀላሉ nervous systemአፋችንን ይቆጣጠሩታል ማለት ነው።


#is it
Real or Just
Paranoia?

The patent
was filed by one #Hendricus G. Lossv (perceived to
be a fictitious person as no information about who
he really is can be traced).
Is it Worth Any Attention?

We already know that the content displayed on TV
or even on the internet is created in such a way as
to influence decisions, such as when making a
purchase or standing behind certain beliefs.
The mind control subject has been a topic of
discussion for a long time.

Although initially
considered a conspiracy theory, its reality has been
observed in the content displayed by mainstream
media.


But how about manipulation through the nervous
system?
Science teaches us that the work of the nervous
system is to carry messages throughout the body
and control your senses. The nervous system,
according to neuroscientists, is controlled by the
brain.

Now, the brain is said to be a complex bioelectric
organ that produces electric fields.

Scientists also claim to control brain
functions with a technique that uses powerful
electromagnetic radiation. This technique, known a
Transcranial magnetic stimulation (TMS), can jam
or excite particular brain circuits.


Think of how you are not allowed to use cell phone
in some areas of a hospital or in an airplane (wher
some only allow use in airplane mode). This is so
that the electromagnetic transmission of the phone
does not interfere with critical electrical devices.
So if a brain is a bioelectrical organ, is there a
possibility of manipulating it?

How it Happens, According to 6506148 B2 Patent
Here is a short excerpt from the patent abstract:
#“Physiological effects have been observed in a
human subject in response to stimulation of the skin
with weak electromagnetic fields that are pulsed wit
certain frequencies near ½ Hz or 2.4 Hz, such as to
excite a sensory resonance. Many computer
monitors and TV tubes, when displaying pulsed
images, emit pulsed electromagnetic fields of
sufficient amplitudes to cause such excitation.


⬇️It is, therefore, possible to manipulate the nervous
system of a subject by pulsing images displayed on
a nearby computer monitor or TV set. For the latter,
the image pulsing may be embedded in the program
material, or it may be overlaid by modulating a video
stream, either as an RF signal or as a video signal.
The image displayed on a computer monitor may be
pulsed effectively by a simple computer program.

For certain monitors, pulsed electromagnetic fields
capable of exciting sensory resonances in nearby
subjects may be generated even as the displayed
images are pulsed with subliminal intensity.”


The US Patent 6506148 B2 is a confirmation of the
possibility to manipulate the nervous system. The
patent includes 14 claims including how video can
be used to manipulate the nervous system.

Is it just a conspiracy theory? No well !!!!😳😳😳

Share share share አርጉትና ሁሉም ይወቅ+++++

፯ ኒኒያም ነኝ

@hiddentruth1
@hiddentruth1







20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

306

obunachilar
Kanal statistikasi