Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹 dan repost
ዶ/ር ዘይኑ ዙበይርን እናግዘው‼️
===================
#Share__Share__Share
||
✍️ወንድማችን ዶ/ር ዘይኑ በጂማ ዩኒቨርስቲ የጤና ፋካሊቲ የቅድመ ምረቃ ትምህርቱን የተከታተለ ሲሆን፤
የድህረ ምረቃ ትምህርቱን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀዶ ጥገናና የአጥንት ህክምና አጠናቋል።
ዶ/ር ዘይኑ ለማህበረሰቡ የህክምና አገልግሎት ከመስጠቱ ባሻገር የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎችን ሰርቷል።
ከነዚህም ውስጥ፥ Electronic Stethoscope, Intra Medulari Nailing (IMN), External Fixator, Modern Hospial Beds እና ሌሎችም ይገኙበታል።
*
ዶ/ር ዘይኑ በ2009 E.C በተካሄደ ስምንተኛው የኢኖቬሽን ፣ የሳይንስና የቴክኖሎጂ ውድድር አንደኛ በመውጣት የወርቅ ተሸላሚ ሆኗል።
በ2010 E.C ከጓደኛው ጋር በመሆን በአይነቱ ለየት ያለ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ስቴቴስኮፕን (Stethoscope) በመፍጠር የኢትዮጲያ የኢሌክቶሪኒክስ ግኝቶች ውድድር ሽልማት አሸንፏል።
የተሰበሩ አጥንቶችን ለማከም የሚረዳ IMN (Intra Medulari Nailing) የተሰኘ ድንቅ የፈጠራ ስራ ባለቤት ነው። እንዲሁም ሌሎች የህክምና መሳሪያዎችን ዘመናዊ የሆስፒታል አልጋዎች እና ሌሎችንም አስገኝቷል።
*
በ2010 E.C ደግሞ በወራቤ ዩኒቨርስቲ የአጥንት ህክምና ክፍል ( Orthopedics Center ) መስርቷል።
በአሁን ሰአት በአለርት ሆስፒታል እየሰራ ያለ ሲሆን በዚህ ሆስፒታል ያለውን የ ' Trauma Center ' የተለያዩ የውጭ ድጋፎችን በመፈለግና የህክምና መሳሪያና የሰው ሀይል ግብኣቶችን በማሟላት ለተሻለ ደረጃ እንዲበቃ አድርጓል።
||
ወንድማችን ከዚህም ባሻገር በደቡብ ክልል እየተስፋፋ የመጣውን የአክፍሮት ኃይላት ሴራ በቻለው አቅም በሙያው ለመግታት እየሰራ ይገኛል።
የአክፍሮት ኃይላቱ ለተልዕኳቸው ማስፈጸሚያ ከሚጠቀሟቸው ስልቶች አንዱ የሕክምና ጉዳይ ነው። በዚህም የተነሳ ብዙ ህሙማን ወደ ወንጌላዊያኑ ሆስፒታል ወደ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ሪፈር ሲባሉ፤ በቀላሉ ለአክፍሮት ኃይላት ይጋለጡ ነበር።
ወንድማችን በወራቤ ዩኒቨርስቲ የአጥንት ሕክምና ክፍል በማቋቋም ወደ ወንጌላዊያኑ ሆስፒታል ሪፈር የሚባሉ ህሙማንን ወደዚህ እንዲመጡ አድርጓል።
ዶ/ር ዘይኑ ዙበይር በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ETV የንግድ ስራ ተሰጥዕ ውድድር እየተወዳደረ ነው።
በዚህ ውድድር ላይ ወደ የሚጠጉ የተለያዩ ፈጣራዎች ባለቤት የሆኑ ተወዳዳሪዎች እየተወዳደሩ ይገኛል።
ከነዚህ ተወዳዳሪዎች ውስጥ የመጨረሻዎቹ ምርጥ አስሮች ብቻ ቀርተዋል።
ከነዚህ ምርጥ አስር ተወዳዳሪዎች ውስጥ አንዱ ወንድማችን ዘይኑ ዙበይር ነው።
ወንድማችን ከነዚህም ውስጥ ጥሩ ደረጃን ያገኝ ዘንድ ከአላህ ቀጥሎ የኛንም እርዳታ ይፈልጋል።
ውድድራቸውን ከሚያስሄዱበት መንገድ አንዱ በSMS መልዕክት በመላክ ነው።
የወንድማችን መለያ ቁጥር "Bt1" ነው።
ወደ 800 "Bt1" ብላችሁ በመላክ ዶ/ር ዘይኑን ምረጡ።
ዶ/ር ዘይኑ በዚህ የንግድ ስራ ውድድር ላይ እየተወዳደረበት የሚገኘው የፈጠራ ስራው፤
የተሰባበሩ አጥንቶችን ለማከም የሚረዳ "External Fixator" የተሰኘ የህክምና መሳሪያ ነው።
ዶ/ር ዘይኑ ጋር በውስጥ አውርተን ነበር።
ከሌሎች ተወዳዳሪዎች አንጻር እርሱ የሰራው የህክምና መሳሪያ ብቸኛው ህክምናን የሚመለከተ መሳሪያ መሆኑን ነግሮኛል።
ወንድማችን ይህን ውድድር አሸንፎ ወደፊት ከዚህ የተሻሉ ስራዎችን እንዲሰራ እናበረታታው።
አሁኑኑ Bt1 ብላችሁ ወደ 800 በመላክ ዶር ዘይኑ ዙበይርን ምረጡ።
ሙስሊሙ ማህበረሰብ በሁሉም መልካም ስራ መስክ ተወዳዳሪ ሁኖ ሲገኝ ለቀጣዩ ትውልድም ጥሩ ትውፊት ነውና እየሰሩ ያሉ ሰዎችን በምንችለው መልኩ እንርዳቸው።
||
መልዕክቱን ለሌሎችም ሼር በማድረግ ወንድማችን አሸናፊ ይሆን ዘንድ የበኩላችንን ሚና እንጫዎት።
||
Murad Tadesse
||
July 15, 2019 G.C
||
=================
t.me/MuradTadesse
fb.com/MuradTadesse1