እኔ እና አንቺ 😍❤


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


#hulunm_be_and_lay
#🎶music🎤🎧🎤
#quote💑💏
#cover💕❤️
#love_lyrics 💖💖
#tiktok😎😮😘
#m90c_music😙😙
#photo 😍😘
#love_story💕💕
#school_life 😘😘

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish

625 0 10 2 12

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish

850 0 25 2 13

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


(አሳዛኝ ታሪክ)

አንዲት ሴት ለፍቅረኛዋ ያለእሷ አንድ ቀን እንዲኖር challenge ትጠይቀዋለች፣ ምንም ሳያወሩ ሳይገናኙ ቀኑን ካሳለፈ ለዘላለም እንደምታፈቅረው ትነግረዋለች እሱም ይስማማል።

በቀጣዩ ቀን ፍቅረኛዋ ቀኑን ሙሉ መልእክት ሳይልክ ሳይደውል ዋለ ግን ያላወቀው ነገር ቢኖር ፍቅረኛው በካንሰር በሽታ ምክንያት ለመሞት 24 ሰአታት ብቻ ነበር የቀራት
በቀጣዩ ቀን ልጁ ወደፍቅረኛው ቤት ሄደ
"አደረኩት የኔ ፍቅር🥰" አለ ግን ከመቀፅበት ከአይኖቹ የእንባ ዘለላዎች ወረዱ ምክንያቱም ፍቅረኛው በሬሳ ሳጥን ውስጥ ነበረች😔 ለመጨረሻ ጊዜ የፃፈችለት ደብዳቤ ይህ ነበር....." አደረከው ፍቅሬ በል አሁን ሁልቀን አድርገው  እሺ እወድሀለው"❤️
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Like ና #አደራ_ሼር_አድርጉ

SHARE  @hulunbe1lay
SHARE
@hulunbe1lay


አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤  የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት

አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት  ለ20  ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ

ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀
ኢየሱስ  : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም
ኢየሱስ  ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው
ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
ኢየሱስ  ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል

እስኪ ለስይጣን ! በማለት በመላክ አሳዩት


በዛሬው እለት student force እና police force በተደረገ የተኩስ ልውውጥ 17 policoch kosleawal ድል ለተማሪዎቹ 🫡🫡🫡🫡


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ምርጥና አሳዛኝ የመጨረሻው የፍቅር ታሪክ ክፍል 17 ተፈፀመ !
#አልሃምዱሊላሂ 😢
#አፍራህ ደህና ናት 😢


Like ና #አደራ_ሼር_አድርጉ

SHARE @hulunbe1lay
SHARE @hul
unbe1lay








Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ምርጥ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ተጋበዙልኝ🫶ይሄ ክፍል 16🫶
ክፍል 17 ይቀጥላል ....

Like ና #አደራ_ሼር_አድርጉ

SHARE  @hulunbe1lay
SHARE
@hulunbe1lay


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ምርጥ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ተጋበዙልኝ🫶ይሄ ክፍል 15🫶
ክፍል 16 ይቀጥላል ....

Like ና #አደራ_ሼር_አድርጉ

SHARE @hulunbe1lay
SHARE @hulunbe1lay


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ምርጥ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ተጋበዙልኝ🫶ይሄ ክፍል 14🫶
ክፍል 15 ይቀጥላል ....

Like ና #አደራ_ሼር_አድርጉ

SHARE @hulunbe1lay
SHARE
@hulunbe1lay


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ምርጥ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ተጋበዙልኝ🫶ይሄ ክፍል 13🫶
ክፍል 14 ይቀጥላል ....

SHARE  @hulunbe1lay
SHARE  @hulunbe1lay



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

3 028

obunachilar
Kanal statistikasi