በ2016 የት/ት ዘመን ከፍተኛ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእዉቅና እና የሽልማት ኘሮግራም ተደረገ
የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከተለያዩ የመንግስትና የግል አካላት ጋር በመሆን ባለፈዉ አመት 12ተኛ ክፍልና ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ከፍተኛ ዉጤት ላመጡ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት የሽልማት መርሀግብር ተደረገላቸዉ።
በዚህም የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተፈጥሮና ማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የላቀ ዉጤት ላስመዘገቡ ሰላሳ ሴት ተማሪዎች ዩንቨርሲቲ ለመግባት ከሚያስፈልጋቸዉ መሰረታዊ የመማሪያ ቁሳቁሶች መካከል ብርድልብስ፣ አንሶላ ፣ ጫማና ካልሲ በተጨማሪም ለአራት አመት የሚቆይ በየወሩ የ1000 ብር ድጋፍ የተደረገላቸዉ ሲሆን
ከአ/አ ዩንቨርሲቲና ከኮተቤ ከፍተኛ ዉጤት ላመጡ 29 ሴት ምሩቃን የሰርተፍኬት እና የገንዘብ ሽልማት ተደርጐላቸዋል።
በእለቱም ከዩንቨርሲቲ አጠናቀዉ የወጡ ተማሪዎች ዩንቨርሲቲን ለሚቀላቀሉ እንዲሁም ለተቀላቀሉ ተማሪዎች ልምዳቸዉን አካፍለዋል።
የቢሮዉ ሀላፊ የሆኑት ወ/ሮ ወይንሸት ዘሪሁን እንዳሉት “የላቀ ውጤት በማምጣት የተመረቃቹ ይህ ድካማቹን የሚመጥን አደለም አሁን ዩንቨርሲቲን ለሚቀላቀሉ ሴት እህቶቻቹ ትልቅ ማስተማሪያ ናቹ በተጨማሪም መልካም የትምህርት እና የስራ ዘመን ይሁንላቹ በማለት መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል።
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor