«የጎግል(Google's) ሸይኾች!»
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
✔️ በሀራ የሰለፍዮች ኮንፈረንስ ላይ በተከታታይ ከተሰጡ ኮርሶች መካካል አንዷ የሆነችውና እንደዚሁም በሸይኸ ሙሐመድ ሐያት (ሀፊዘሁሏህ) የተዘጋጀች «አድ-ዱረቱል በሂየህ ፊል-መናሂጂ ሰለፊየህ» ከተሰኘችው ኪታብ ከማብራሪያና ትንታኔ የተቆረጠ...
⛔️ ከተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ አንስተው ዒልምን በአግባቡ ሳይረዱ ውስጥ ለውስጥ በወንድሞቻችን እና በእህቶቻችን ላይ መርዛቸውን ከሚራጩ ከጎግል ሸይኾች ተጠንቀቁ!!!!!
https://t.me/abdulham/1983