▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬አፎሚ▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺
➰➰➰➰
➛➛➛ክፍል_3➛➛➛
➺➺➺▭➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺
ስልኬን ዘግቼ ለሳምሪ በር ልከፍትላት ሄድኩ ከፍቼላት አቅፌ ሰላም አልኳትና ተያይዘን ወደቤት ገባን ከዛም የተፈጠረውን በሙሉ ሻይይ እየጠጣን ነገርኳት ስልኬንም ወደዋው አልሰጠኝ አለች አንዴ ፎቶ ትላለቼ አንዴ ምን ኡፍፍፍፍ አቃጥላ ደፋችኝ በመሀል ስልኬ ድንገት ጠራ
የስልኬ ጥሪ ነበር ሳምሪ ወዲያው ፊቷ ሲቀያየር ይታወቀኛል ምን እንደሆነች ለማወቅ አልተቸገርኩም ነበር ለማርጋጋት መሞከር ጀመርኩ
እሷ ልክ ስቴድ ስልኩን አነሳሁት
በውስጤ ደስስስ አለኝ ምክንያቱም ሙስሊም ነበረ
የድሮ ሲሜንም አውጥቼ አሁን ሁለት ሲም ነው ያለኝ ብቻ ለኔ ጥሩ ሁኖልኛል ከምሽቱ 4:38 ይላል ቴሌግራም ላይ እንደለመደበኝ ለመበቀል ከያዝኳቸው ውስጥ ገና ሳምንት ሸበላ ወጣት ጋር እያወራው ነው
ፎቶውን ልኮልኝ ሳይ ደነገጥኩ የሆነ ነገር ተሰማኝ በጀለብያ ነበር የተነሳው ሳሂል ትዝዝ አለኝ እሱን ሳይ ደግሞ ልቤ ይደነግጣል ግን ለምን ኡፍፍፍፍፍ ብቻ አላቅም እያልኩ ከራሴ ጋር እየተጨቃጨኩ ሳለ በማላቀው አዲስ አካውን ሀይ የሚል ተላከልኝ ማንነቱን ለማረጋገጥ ፕሮፋይ ስጎረጉር ቆየሁ ግን ምንም ፎቶ የለውም ነበር ከዛ ዝቅ ብዬ ዩዘር ኔሙንና ባዮውን አየሁት
alhamdu lillah(bio)
@sahul(user nam)ነበር
ሳሂል መሆኑን አረጋገጥኩ እሱንም ለማጥመድ እየጓጓሁ ስለሆነ ላለመናቅ አይቼው ከ20 ደቂቃ ቡሀላ
የሚል ቴክስት ላኩለት
ኦኦኦኦኦኦ ነህ እንዴ>
ለመጀመሪያ ቀን ሰላምታ ስጠይቅ ነበር
> አለው አልሃምዱሊላህ >
አይቶት ዝም አለ እንዴት እኔን ይንቀኛል እውነት የመጀመሪያ ወንድ ነው አይቶ ዝም ያለኝ እሱ እንዴት አሳየዋለው >
ብቻዬን በብስጭት እለፈልፋለው ልተኛም አልቻልኩም አይኔን ስጨፍን በምናቤ የሳሂል ፈገግታ ብቻ ነው ሚታየኝ ኡፍፍፍፍፍ ጌታዬ ምን ነካኝ
ከ 8ወር ቡሀላ
ላላላ ላነህታጁ ሊማላ ከይ ነዝዳደ>ስልኬ እየጠራ ነው ደሞ ማነውበዚ ሰአት ሚደውለው ኤጭጭጭጭ በመሰላቸት ስልኬን አንስቼ የደዋዩን ማንነት ሳይ በጣም ደነገጥኩ
ክፍል _4
ይቀጥላል
ይቀጥል ምትሉሉ like አትርሱ 🥰
<
https://t.me/islamukuwa