ናታንያሁ ማታ በአሜሪካ ኮንግረስ ንግግር ነበረው።
ሃማሶችን እንዲህ ነበር የገለፃቸው..
"ጦርነቱን እያካሄድን ያለነው ሞትን እንደ ቅዱስ ከሚያዩ
ፍጡሩች ጋር ነው!" ልክ ብሏል ሰውየው።
መልክተኛውም ሹሃዳዎችን እንዲህ ነው የገለፇቸው።
ረዲየላሁ ዓንሁም አጅመዒን!! ተቀበለላህ!!
በከራማው አገር አብሮ ይሰብስበን!
https://t.me/islamukuwa
ሃማሶችን እንዲህ ነበር የገለፃቸው..
"ጦርነቱን እያካሄድን ያለነው ሞትን እንደ ቅዱስ ከሚያዩ
ፍጡሩች ጋር ነው!" ልክ ብሏል ሰውየው።
መልክተኛውም ሹሃዳዎችን እንዲህ ነው የገለፇቸው።
ረዲየላሁ ዓንሁም አጅመዒን!! ተቀበለላህ!!
በከራማው አገር አብሮ ይሰብስበን!
https://t.me/islamukuwa