መንሀጅ አስሰለፍ ምንድነው?
ቁጥር ሁለት
بسم الله الرحمن الرحيم
⭕መንሀጅ አስሰለፍ [የሰለፍያ] መንገድ ማለት ምን ማለት ነው?
⁉በመንሀጅ አስሰለፍ ላይ ሰዎች ሚያወሯቸው እና ነው ብለው ሚጠረጥሯቸው ነገሮች ምን ያክል እውነታ አላቸው???‼
👉 መንሀጅ ሰለፍ; — ማለት በአጭሩ ዲናችንን ደጋግ ቀደምቶቻችን ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ጀምሮ ሶሀባዎች ታቢእዮች እንዲሁም ታቢእይ ታቢእዮች በያዙት መንገድ ይዞ መጓዝ እንዲሁም ቁርአን እና ሀዲስን እነርሱ በተረጎሙት እና በተረዱት መልኩ መተርጎም እና መረዳት ማለት ነው ።
👉 ይህም መንገድ በቀን ቢያንስ አስራ ሰባት ጊዜ الله ን እንድንለምነው ያዘዘን እና በየሰላታችን ቀርተን የምንለምነው የሆነ መንገድ ነው በሱረቱል ፋቲሀ ማለት ነው!! [ اهدنا الصراط المستقيم ] ቀጥ ያለው የሆነውን መንገድ ምራን እሱም ይህን መንገድ الله ሲገልፀው [ صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ ] እነዚያ ፀጋህን የዋልክላቸው የሆኑ ሰዎችን መንገድ ምራን ብለን እንጠይቀዋለን በአምስት ወቅት ሰላት ።
👉 ነገር ግን ይህ ምራን ብለን እየጠየቅነው ያለው መንገድ የትኛው መንገድ ነው? ፀጋው የዋለላቸው ሰዎችስ የትኞቹ ናቸው የሚለው ግን ብዙዎቻችን የተደበቀብን እሱ ነው ነገር ግን እነሱ ማለት በሌላው የቁርአን አንቀፅ ሲገልፃቸው እንዲህ ይለናል ( ومن يطع الله والرسول فأولئك مع الذين أنعم الله عليهم من النبيين والصديقين والشهداء والصالحين وحسن أولئك رفيقا }. በዚህም የቁርአን አያ الله ን እና መልእክተኛውን የታዘዘ የሆነ ሰው እነሱ ከነዚያ ፀጋው ከዋለላቸው ሰዎች ይሆናሉ ከነብያቶች ከእውነተኞች ከሰማእታቶች [ በالله መንገድ ነፍሳቸውን የሰጡ] ከደጋግ ሰዎች ጋር ይሆናሉ እነርሱም መጎራበትም ምንኛ ያማረ ነው ።
👉 ስለዚህ መንሀጅ ሰለፍ ማለት ይህን ቀጥተኛውን መንገድ መከተል ማለት ነው እንጂ ሰዎች እንደሚሉት ሌላ አላማ አደለም!!
👉 ሰዎች መንሀጅ አስሰለፍ ላይ ሚናገሯቸው ነገራቶች ምን ያክል እውነት አላቸው??
❌ 1 ሰለፍዮች ማለት አጥባቂዎች ናቸው
❌ 2 ሰለፍዮች ዱአ አያደርጉም ዱአ አይወዱም
❌ 3 ሰለፍዮች በነብያችን صلى الله عليه وسلم ላይ ሰላዋት አያወርዱም
❌ 4 ሰለፍዮች ሙስሊምን በሰላምታም አይቀድሙም ሰላምታም አይመልሱም
የእነዚህ የአራቱን ምላሽ ባለፈው በሰፊው እንዳየነው የሚታወስ ነው የፈለገ ሰው ወደ ኋላ ተመልሶ ማየት ይችላል👆👆👆👆
❌5 ሰለፍዮች ዳእዋ ማድረግን ይቃወማሉ
👉 በዚህም መልሳችን [سُبْحَانَكَ هَٰذَا بُهْتَانٌ عَظِيمٌ]
ጥራት ይገባህ ይህ ትልቅ የሆነ ቅጥፈት ነው
ዳእዋ ማድረግ የነቢያቶች መንገድ ነው!
ዳእዋ ማድረግ እያንዳንዱ ነብያቶችን በሚከተል በሆነ ሙስሊም በሚችለው ያክል ግዴታው ነው!
ዳእዋ ማድረግ ከኢልም መስራት አንዱ ነው!
ዳእዋ ማድረግ ወደ الله መቃረቢያ ከሆኑ ኢባዳዎች አንዱ ነው!
ስለዚህ እንዴት ተብሎ ነው ሰለፍዮች ዳእዋን የሚቃወሙት? የትኛው ሙስሊም ነው ይህን አምኖ ሚቀበለው? የ الله መልእክተኛ የተቀዘዙበት የሆነው እና ትእዛዙ ኡማቸውንም ያካተተ የሆነው ነገር እንዴት ነው እሳቸውን በመከተል መጀመሪያ ደረጃ ላይ ያሉት ሰለፍዮች ሚቃወሙት?
በዚህም ሲያዝ الله እንዲህ ይላል
قُلْ هذِهِ سَبِيلِي أَدْعُوا إِلَى اللَّهِ عَلى بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي وَسُبْحانَ اللَّهِ وَما أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ (108)
« በል ይህቺም መንገዴ ነች ወደ الله ም በእውቀት ላይ ሆኜ እጣራለሁኝ እንዲሁም እኔንም የተከተሉት [በዚሁ ላይ ሆነው ይጣራሉ] ለ الله ጥራት ይገባው እኔ ከአጋሪያን አደለሁም »
እሺ የትኛውም አእምሮ ያለው ሰው የመልእክተኛውን መንገድ ሚከተሉ ሰዎች ሁነው ይህን መንገድ ይቃወማሉ ብሎ ሊቀበል አይችልም
ነገር ግን ዳእዋ የሚባለው ነገር የተብሊጎችን አካሄድ ከሆነ በርግጥም ሰለፍዮች ይቃወሙታል ለእነዚህ ምክንያቶች
# ተብሊጎች ዳእዋ ሚያደርጉት ያለ አንዳች ዲናዊ እውቀት ነው
# ተብሊጎች ዳእዋ ሚያደርጉበት አካሄድ የመልእክተኛውን ሱና የተከተለ አደለም እነሱም በመልእክተኛው ሱና የታነፁ ለመሆን ይቅርና በተቃራኒ ናቸው
# ተብሊጎች ዳእዋ የሚያደርጉት የሆነው መልእክተኛው ሚዋጓቸው የነበሩት ሙሽሪኮች እንኳ ያረጋገጡት የሆነው ነገር ነው
# ተብሊጎች ለዳእዋ ብለው ያስቀመጧቸው አካሄዶች አደቦች እና የቀናት ገደብ ሁኔታ መልእክተኛው የሄዱበት ሳይሆን ኢሊያስ መውላና የተባለው መስራቻቸው በህልሙ አይቻለሁ ብሎ ያስቀመጠላቸውን ነው
# ተብሊጎች ማለት አህለል ሱና ወይም ሱናን አጥብቀው ሚይዙ ሰዎችን እና ቢድአን ሚቃወሙ ሰዎችን ቀንደኛ ጠላት አድርገው የሚይዙ ጠማማ እና ጃሂል የሆኑ ፊርቃዎች ናቸው
እና ሰለፍዮች እኮ ሚቃወሙት ዳእዋ ማድረግን ሳይሆን የዳእዋ አደራረግ አካሄዳቸው ትክክለኛ መንገድን የገጠመ ባለመሆኑ ነው ዳእዋ አደራረግ እና አካሄድ ደግሞ ተውቂፊያ [በመረጃ የተደገፈ] ብቻ ነውና! ይሰመርበት
❌6 ሰለፍዮች የ الله ወሊዮችን አያከብሩም {አይወዱም}

👌 የ الله ን ወዳጅ መጥላት የሙናፊቆች ባህሪይ ነው
👌 የ الله ን ወዳጅ ጠላት አድርጎ መያዝ ከ الله ጋር ጦርነትን መክፈት ነው
👌 የ الله ን ወዳጅ ጠላት አድርጎ መያዝ የካፊሮች እና የሙሽሪኮች አካሄድ ነው
⁉ እሺ የትኛው ሰው ነው የመልእክተኛውን መንገድ የተከተሉ የሆኑት ሰለፍዮች የ الله ን ወሊዮች ይጠላሉ ወይም አያከብሩም ሲባል ሚቀበለው????
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال : قال رسول الله - صلى الله عليه وسلم - : إن الله قال ( من عادى لي وليا فقد آذنته بالحرب ، وما تقرب إلي عبدي بشيء أحب إلي مما افترضت عليه ، وما يزال عبدي يتقرب إلي بالنوافل حتى أحبه ، فإذا أحببته كنت سمعه الذي يسمع به ، وبصره الذي يبصر به ، ويده التي يبطش بها ، ورجله التي يمشي بها ، وإن سألني لأعطينه ، ولئن استعاذني لأعيذنه ) رواه البخاري .
የ الله መልእክተኛ በዚህ ሀዲስ እንደሚነግሩን الله በሀዲስ አልቁድስ እንዲህ ብሎአል ««የእኔን ወዳጅ ጠላት አድርጎ የያዘ የሆነ ሰው በርግጥም ከእኔ ጋር ጦርነት መክፈቱን አሳውቄዋለሁ»»
⁉ እና እውነትም ሰለፍዮች ይህንን እያወቁ በርግጥም የ الله ወሊዮችን ይጠላሉን??
ይህ ከእውነት የራቀ ትልቅ ውሸት ነው ሰለፍዮች የ الله ወዳጆች ናቸው መልእክተኛውን በአንደኛ ደረጃ ሚከተሉ በመሆናቸው ማለት ነው! ለዚህም الله በቁርአኑ እንዲህ ይለናል
قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ (31)http://t.me/Ahamyetumenha