ሰበር ዜና
ለብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ
የ10ኛ ና የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የትምህርት ጥራትን ለመሻሻል ሲባል ከኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስትር ጋ ባደረጉት ዉይይት መሠረት ከኢትዮጵያ ቴሌ ኮሚኒኬሽን ጋር በመተባበር ከጠዋቱ 2:30-6:00 እንዲሁም ከምሳ ሰዓት በኃላ ከ8:00-10:30 ማንኛውም የስልክ ጥሪ ፣መልዕክት ና የኢንተርኔት አገልግሎት በመፈተኛና ቀናት እንደማይሰጥ አስታውቋል።ይህንንም አዋጅ የተለያዩ ግለሰቦች ና ድርጅቶች ቢቃወሙም ጥያቄያቸው ምላሽ አላገኘም።