Jimma University Students Union /JUSU/


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Students Union works for the benefit of the students by asking the necessary goods and accessing services......
Our reward is students happiness!!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


update
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
እንደሚታወቀዉ ከአንድ ቀን በፊት ሁሉም ተማሪዎች እቃቸዉን እንዲያወጡ መልእክት አስተላልፈን ነበር። ነገር ግን አሁን ባለበት ነባራዊ ሁኔታ ተማሪዎቻችን መንገድ መጓዝ በጣም አስቸጋሪ እንደሆነ ከሚመለከተዉ አካል ጋር በመወያየት የሁሉም ተማሪዎች ዶርም ኮርደር እንድቆለፍ ስለተደረገ እና አስፈላጊዉ ክትትል እንድደረግ ስለሆነ ተማሪዎቻችን ባላችሁበት ተረጋግታችሁ እንድትቀመጡ እናሳስባለን።

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
Share share


ዉድ እና የተከበራችሁ የተማሪዎች ህብረት የበጎ ፈቃደኛ ተማሪዎቻችን እንዲሁም የክበብ አመራሮች እንደሚታወቀዉ 'COVID-19' በሀገራችን ዉስጥ ከታየበት ጊዜ ጀምሮ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ በግቢያችን ዉስጥ ግንዛቤ ከማስጨበጥ በጉልበት እስከማገዝ ብዙ ብዙ በጎ ስራዎችን ስትሰሩ ቆይታችኋል። መልካም ተግባራችን በዩኒቨርሲቲ ግቢ ብቻ መገደብ የለበትም ብላችሁ የጅማ ከተማን ማህበረሰብን ለማገልገል ከግንዛቤ ማስጨበጫ ጀምሮ እሄ ነዉ የማይባሉ መልካም ተግባራትን ስትሰሩ ቆይታችኋል። ነገር ግን አሁን ባለንበት ሁኔታ ሁሉም ተማሪዎች ወደየቤተሰቡ ይህዱ የሚል አቅጣጫ እንደተቀመጠ የሚታወቅ ነዉ። ስለሆነም የተከበራችሁ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት አመራሮች እናም ደደመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ COVID-19 ን በጋራ ለመከላከል ደፋ ቀና ስትሉ የነበራችሁ የበጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች፡ እስካሁን ላበረከታችሁት አስታዉፅኦ ላቅ ያለ ምስጋናን እያቀረብኩላችሁ እሄ መልካም ስራችሁ በሄዳችሁበት ማህበረሰባችሁን በማገልገል እንደሚታስቀጥሉ እና COVID-19 በመከላከል ጊዴታችሁን እንደምትወጡ ሙሉ እምነቴ ነዉ። በሄዳችሁበት በመንገዳችሁ መልካም ጊዜን እየተመኘሁ በድጋሚ በሰላም እንደሚንገናኝ እመኛለሁ።
አባቶቻችን ፋሽስት ጣሊያንን ድል እንዳደረጉት እኛ ልጆቻችም COVID-19 ድል እንደሚናደርግ ሙሉ እምነቴ ነዉ።

አሚር የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ፕረዝደንት.
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1


✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅የተወደዳችሁ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ዩኒቨርስቲውን ለቃችሁ በመውጣት በጉዞ ላይ እንዲሁም ግቢውን ለቃችሁ ለመውጣት በዝግጅት ላይ መሆናቸው ይታወቃል። በመሆኑም በምትሄዱበት ሁሉ ቸር እንዲገጥማቸው እየተመኘን በምትጓዙበት ወቅት "የሚባለውን የሚሰማ ከከፋው አደጋ ይድናል" ነውና ከዚህ በኋላ በምታደርጉት እንቅስቃሴዎች ሁሉ ለጋራ ደህንነት ሲባል ተገቢውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳስባለን።

- አትጨባበጡ
- ተራራቁ
- አትሰባሰቡ
- የእጃችሁን ንፅህና ጠብቁ
- አስገዳጅ ካልሆነ በቀር ቤታችሁ አለመውጣት
- በጋራ ለመዝናናት ጊዜው አሁን አይደለም
- በቡድን እራት ለመብላት ጊዜው አሁን አይደለም
- የጤና ባለሞያዎችን ምክር ስሙ.

♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
🖐🖐መልካም መንገድ🖐🖐
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

✳️የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት✳️


🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
__
@jit_Su
@jit_Su
@jit_Su
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


To all Jimma University Students
The management of Jimma Universiy has decided to impose unlimited time University wide lockdown, to be effected starting from march 25. The aim of the lockdown is to better safeguard the health of its' students from #CORONA virus (# COVID-19) infection.
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1

@jit_Su
@jit_Su


Jimma University Official dan repost
ለመጀመሪያ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ
*******************************
የመጀመሪያው ሴሚስቴር ውጤት ማጠቃለያ በሰንጠረዥ የቀረበው መሆኑን እየገለጽን የትምህርት ክፍል ምርጫ በምታደርጉበት ወቅት ውጤታችሁን ግምት ውስጥ እንድታስገቡ እናሳውቃለን።
ሬጅስትራር ጽ/ቤት


For Main campus students
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
@jit_Su
@jit_Su
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢
Barattoota Kaampaasii Yunivarsiitii Jimmaa Keessa Jirtan maraaf
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢


Yuunivarsiitiin keenya Koronaa (COVID-19) ittisuufi tatamsa’ina isaa hanqisuuf sochii bal’aa taasisaa jira. Bakka tokkotti walittI qabamuun ykn tutaan deemuun barmaatilee jireenya hawaasummaa keenya tahus, yeroo ammaa fageenya barbaachisu eeggatanii deemuu dhabuun vaayirasii hamaa kanaaf nama saaxila. Kanaafuu, ittisa vaayirasii kanaaf fageenya barbaachisu hordofuun akka sochootan isin humbachiifna.

Tuuta hiriira bakka nyaataa (kaaffee)tti mudatu hir’isuuf sa’aatii itti tajaajilli kennamu kan kana duraarra kan fooyyeffame yoo tahu, teessumni galma bakka nyaataa keessa jiran haaluma kanaan mijeeffamanii jiru. Kanaafuu, barattoonni keenya hundi sa’aatii fooyyaa’ee armaan gaditti eerame hordofuun tuutni bakka hiriiraa akka hin uumamne tumsuuf hojjettoota naannoo mana nyaataa jiran deeggartanii gahee isinirraa eegamu akka bahattan isin gaafanna.

- Ciree: 12፡30 –3፡00
- Laaqana: 5፡30 – 8፡30
- Irbaata: 11፡00 – 1፡30

Yunivarsiitii Jimmaa


✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
በሁሉም ካምፓስ ለምትገኙ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢

በዩኒቨርሲቲያችን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ስርጭቱን ለመግታት የተለያዩ እርምጃዎች እየተወሰዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአካል አንድ ስፍራ ተሰብስቦ መነጋገር ከለመድናቸዉ የማህበራዊ መስተጋብራችን አንዱ ቢሆንም የሚጠበቀዉን ርቀት ጠብቆ አለመጓዝ ለቫይረሱ ተጋላጭ ስለሚያደርግ ትክክለኛዉን ርቀት ጠብቃችሁ እንድትንቀሳቀሱ እናሳስባለን፡፡

በመመገቢያ አዳራሾች አካባቢ የሚፈጠረዉን መተፋፈግ ለመቀነስ የመመገቢያ ሰዓት በሁሉም ካምፓስና መመገቢያ አዳራሾች የተራዘመ ሲሆን በአዳራሾቹ ዉስጥ የአቀማመጥ ሁኔታዎች ይህንን ያገናዘቡ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተገለጹት ሰዓታት መጨናነቅ ሳይፈጠር እንድትጠቀሙ እያሳሰብን፣ መቀራረብ እንዳይኖር ለማገዝ በመመገቢያ አደራሽ ሰልፍ ቦታዎች ላይ ሆነዉ ከሚያስተባብሩት የጥበቃ አባላት ጋር በመተባበር ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ እንጠይቃለን፡፡

- የቁርስ ሰዓት፡ ከ12፡30 –3፡00
- የምሳ ሰዓት፡ ፡ ከ 5፡30 – 8፡30
- የእራት ሰዓት፡ ፡ከ 11፡00 – 1፡30

ጅማ ዩኒቨርሲቲ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
@jit_Su
@jit_Su
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1

Plz share for ur friend's








✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
(መጋቢት 10፣ 2012 ዓ.ም) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የጅማ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት አባላት ዕጃቸውን በመታጠብ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ከቫይረሱ ስርጭት ራሱን እንዲጠብቅ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በዩኒቨርሲቲው ውስጥም በተለያዩ ቦታዎች ለተማሪዎችና ለሰራተኞች ንጽህና መጠበቂያ የሚያገለግሉ የዕጅ መታጠቢያ ቦታዎች ተዘጋጅተዋል፡፡
የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል የሚያግዝ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዘደንት የሚመራ ግብረ-ሐይል ተቋቁሞ ተከታታይነት ያላቸው ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ፡፡
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


For First year students
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1


✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Barattoota, Hojjettootafi Hordoftoota fuula miidiyaa-hawaasaa Yuunivarsiitii Jimmaatiif
***********************
Waa’ee vaayirasii sadarkaa idil-addunyaatti yaaddoo fayyaa ta’e Koronaa (COVID-19) ilaalchisuun odeeffannoowwan hinmirkaneeffamneefi nama diogoggorsiisan hedduutu kallattii garagaraan tamsa’aa jira. Dhimma Vaayirasichaa irratti maddeen odeeffannoo amanamoo tahan irraa qofa yaada fudhachuun of-eeggannoo akka taasiftan isin beeksisaa, madden armaan gadiitti eeraman odeeffannoolee mirkanaawan akka biyyaattiifi idil-addunyaatti hordofanii warra dhiyeessan keessaa tahuu isin hubachiifna.

-Ministeera Fayyaa (Ministry of Health)
-Institiyuutii Fayyaa Hawaasaa Itoophiyaa (EPHI)
-Dhaabbata Fayyaa Addunyaa (WHO)
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ሰራተኞችና ለማህበራዊ ሚዲያ ገጻችን ተከታዮች በሙሉ
**********************
በዓለም አቀፍ ደረጃ የጤና ስጋት ስለሆነዉ ኮሮና ቫይረስ ያልተረጋገጡና የሚያሳስቱ መረጃዎች በተለያዩ መንገዶች እየተሰራጩ ስለሚገኙ ተአማኒነት ካላቸዉ የመረጃ ምንጮች ቢቻ የሚወጡ መረጃዎችን በመከታተል አስፈላጊዉን ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የመረጃ ምንጮች በአገራችን ደረጃ እና በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ቫይረሱ ስርጭት በመከታተል ትክክለኛ መረጃዎችን በየጊዜዉ ከሚሰጡት ዉስጥ መሆናቸዉን እናሳዉቃለን፡፡

-የጤና ሚኒስቴር (Ministry of Health)
-የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት (Ethiopian Public Health Institute)
-የአለም ጤና ድርጅት (World Health Organization)
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

Join @JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫
⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫

Jimma university students Union

⏹⏹⏹⏹⏹⏹⏹⏹⏹⏹

Join us
@JUSU1
@JUSU1
@ JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
__
@ jit_ Su
@jit_Su
Send us ur message and comments
@tell_jit
@Amurk000

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
Our Reward is Students happiness
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


ለእረፍት ወደ ቤተሰብ ለሄዳችሁ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
*****************************************************
በአለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተዉን የኮሮና ቫይረስን (COVID-19) ስርጭት ለመግታት እንደ አገር የተለያዩ እርምጃዎች እየተወሰዱ ይገኛሉ፡፡ የበሽታዉን ስርጭት የመግታት አንደኛዉ መንገድ እንቅስቃሴዎችን መገደብ ሲሆን፣ ይህንን ለማስፈጸም እንደ አገር ለሁለት ሳምንታት ጉዞዎችን ማድረግ ለጥንቃቄ ሲባል እንደማይመከር በተደጋጋሚ ተገልጿል፡፡ በመሆኑም ለሴምስቴር እረፍት ወደ ቤተሰብ የሄዳችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች ባላችሁበት እንድትቆዩ እያሳሰብን የምትመጡበትን ጊዜ ወደፊት የምናሳዉቃችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ ከታማኝ ምንጮች የሚወጡትን መረጃዎች በመከታተል አስፈላጊዉን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን ፡፡

በዩኒቨርሲቲዉ የተለያዩ ካምፓሶች ያላችሁ ተማሪዎቻችንም ለጤንነታችሁ ሲባል ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠዉ አቅጣጫ መሰረት ጥንቃቄዎችን እያደረጋችሁ በግቢዉ ዉስጥ እንድትቆዩ እናሳስባለን፡፡

ጅማ ዩኒቨርሲቲ
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1


Barattoota Boqonnaa Seemisteeraaf Deemtanii Maatii bira jirtan maraaf
************************************************************
Rakkoo tatamsa’iina Vaayirasii Koronaa (COVID-19) akka idil-addunyaatti mudataa jiru ittisuudhaaf akka biyyaatti tarkaanfileen gara garaa fudhatamaa jiru. Tarkaanfilee fudhataman keessaas tokko sochii bakka tokkoo bakka biraatti taasifamu of-eeggannoof jecha hir’isuu yoo tahu, akka biyyaatti torban lamaatiif imala taasisuun of-eeggannoof jecha akka dhaabbatu/hir’ifamu himamaa tureera. Kanaafuu, barattoonni boqonnaa seemisteeraatiif gara maatiitti galtanii jirtan, hanga guyyaa dhufaatii keessanii isin beeksifnutti achuma akka turtan isin beeksifna. Bakka jirtan maratti madda odeeffannoolee amanamoo tahan qofa hordofuun ofeeggannoo barbaachisu akka taasiftan cimsinee isin hubachiifna.

Barattoonni kaampaasii gara garaa keessa jirtan martinuu haaluma kallattii Minsteera Saayinsiifi Barnoota Ol’aanoo kennameen of-eeggannoo taasisaa kaampaasii keessan keessa akka turtan isin beeksifna

Yuunivarsiitii Jimmaa
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1


Guyyaa 08/07/2012
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Barattoota idilee saayinsii uumamaa waggaa tokkoffaa yunivarsiitii jimmaa hundaaf:-

Barnoota fayyaa fi Teeknoloojii irratti barattoonni waggaa 1ffaa idilee kan dorgomuu barbaaddan guyyaan galmee qorumsa seensa (interence exam)dhaaf guyyaan galmee Roobii boruu jechuun gaafa guyyaa 09/07/2012 qofa waan ta'ee Reejistiraara Insitiyuutii Teeknooloojii(kittoo furdisaa) fi mooraa qonnaatti akka galmooftan isin beeksifna.

Hub:_ galmaahuun kan danda'amu gosa (sagantaa) tokko qofa irratti kan ta'uufi barataan sagantaa lama irratti yoo dorgome,dorgommiin isaa guutuma guututti kan haqamu ta'uu isin hubachiifna.
iddoon qorumsa yeroo itti aanuutti kan isin beeksifnu ta'a. akkasumas guyyaan qorumsaa guyyaa jimaata jechuun 11/07/2012 sa'aatii 3:00 jalqabeeti.
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1


ህክምናና ቴክኖሎጂ መግቢያ ፈተናን አስመልክቶ የወጣ አስቸኳይ ማስታወቂያ
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
_____
@jit_Su
@jit_Su


ለጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ከተማና ዞን ማህበረሰብ በሙሉ
***************
በአለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተዉን የኮሮና ቫይረስን (COVID-19) ችግር ለመከላከል እንደ አገር ሰፊ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ ይገኛሉ፡፡

ዩኒቨርሲቲያችንም ከጅማ ከተማ እና ዞን አስተዳደርና ማህበረሰብ ጋር በመቀናጀት እንደ አገር እየተወሰዱ ባሉት እርምጃዎች ላይ በመመስረት በአካባቢያችን በቂ ዝግጅት ለማድረግ፣ በተቀናጀ መልኩ ስራዎችን የሚያስተባብር ከሁሉም ዘርፍ የተዉጣጣ ግብረ-ሃይል በማዋቀር ወደ ስራ ገብቷል፡፡

በዚሁ አጋጣሚ ሁሉም የማህበረሰባችን አካላት በሚናፈሱት ያልተጣሩ መረጃዎች ሳይደናገጥ ተገቢዉን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎችና ሰራተኞች፣ የከተማችንና የዞናችን ማህበረሰብ ከጤና ሚኒስቴር፣ ከህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት እና ከሚመለከታቸዉ አካላት የሚወጡትን ተአማኒነት ያላቸዉን መረጃዎች ብቻ በመከታተል አስፈላጊዉን ጥንቃቄዎችን እንድታደርጉ እየጠየቅን የተቋቋመዉም ግብረ-ሃይል መረጃዎችን በተለያዩ መንገዶች በተከታታይ የሚያቀርብላችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ነገሮችን በእርጋታ በመመልከትና ተገቢዉን ጥንቃቄ በማድረግ ቫይረሱን በጋራ እንከላከል!
@JUSU1
@JUSU1
@JUSU1
___
@jit_Su
@jit_Su
@jit_Su

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

2 075

obunachilar
Kanal statistikasi