ዝርዝር
አለቃ ታዬ በ1906 ዓ.ም ከጻፉት የኢትዮጵያ የሕዝብ ታሪክ፣ ኅሩይ ወልደሥላሴ በ1913 ዓ.ም. ከጻፉት ዋዜማ፣ እና በ1919 ዓ.ም. ራስ ተፈሪ (በኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ለቻርልስ ረይ ካቀረቡት ዝርዝር የተወሰደው ልማዳዊ ነገሥታት ዝርዝር እዚህ ታች ይከተላል።
ነገደ ኦሪ
(እነኚህ ነገሥታት ከማየ አይህ አስቀድሞ በኢትዮጵያ የነገሡ ሲባል ከአፈ ታሪክ ይገኛል።)
1 ኦሪ 60 ዓመት
2 ጋርያክ 66
3 ጋንካም 83
4 ንግሥት ቦርሳ 67
5 2 ጋርያክ 60
6 1 ጃን 80
7 2 ጃን 60
8 ሰነፍሩ 20
9 ዘእናብዛሚን 58
10 ሳህላን 60
11 ኤላርያን 80
12 ኒምሩድ 60
13 ንግሥት ኤይሉካ 45
14 ሳሉግ 30
15 ኃሪድ 72
16 ሆገብ 100
17 ማካውስ 70
18 አሳ 30
19 አፋር 50
20 ሚላኖስ 62
21 ሶሊማን ታጊ 73 አመት - የጥፋት ውኃ የደረሰበት ዘመን ይባላል።